ለ2013 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ Date July 6, 2021 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በየአመቱ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ አዲስ ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት የህይወት ክህሎት ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ በዚህ አመትም ለ2013 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች ሰኔ 26 እና ሰኔ 27/2013 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የሚቆይ የህይወት ክህሎት ስልጠና በዩኒቨርሲቲው በማራኪ፣ በአጼ ቴዎድሮስና በፋሲል ግቢዎች ተሰጥቷል፡፡ Share: Previous post የመቅዳላ አምባ ዩኒቨርሰቲ ላሞችን ተረከበ July 6, 2021 Next post ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ July 6, 2021 You may also like በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በትግራይ ወራሪ ሀይል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፤ ቁሳዊ ዉድመቶች እና ያስከተለው ሁለንተናዊ ቀውስ(የዳሰሳ ጥናት) 4 September, 2021 “ለ2014 በጀት ዓመት የታቀዱ ዕቅዶች፣ በትክክል ለታቀዱበት ዓላማ እንዲውሉ ለማስቻል ሁሉም የተቋሙ አመራር የበለጠ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት፡፡” ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን 21 August, 2021 ለባዮ ሜዲካል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው 5 August, 2021