
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሁለተኛ ደረጃን አገኘ
እንኳን ደስ አለን!
ሴንተር ፎር ወርልድ ዩኒቨርሲቲ ራንኪንግስ (Center for World University Rankings) የተባለ አለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መዳቢ ተቋም በ2024 እ.ኤ.አ. ባወጣው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደረጃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን ለሁለተኛ ጊዜ የሁለተኛ ቦታ ላይ በማስቀመጥ እውቅና ሰጥቶታል።