The University of Gondar was featured in a press release by Drugs for Neglected Diseases Initiative (DNDi) regarding the Phase II clinical trial of a promising patient-friendly oral drug against visceral leishmaniasis.
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሊሽማኒያሲስ (ካላዛር) ምርምርና ህክምና ማዕከል ስር እየተደረገ የሚገኘው ምርምር በሊሽማኒያሲስ (ካላዛር) የተጠቁ ህሙማንን ለማከም ተስፋሰጪ የሆነውን በአፍ የሚወሰድ እንክብል በፈቃደኛ ሰዎች ላይ ሙከራ ማድረግ መጀመሩን ገለፀ።
To read more, click on the following link.