ለማዕከላዊ እና ለሰሜን ጎንደር የመንግስት መስሪያ ቤቶች የአይቲ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ መምህራን (Improving skill and providing all office machine menetainance servies) በሚል ርዕስ ለማዕከላዊ እና ለሰሜን ጎንደር የመንግስት መስሪያ ቤቶች የአይቲ ባለሙያዎች ከመጋቢት 10-11/2013ዓ/ም የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና በኮሌጁ የስልጠና ክፍል ሰጥተዋል፡፡





