ለጎንደርዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
በ2012 ዓ.ም ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከእያላችሁበት ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፣ ከወላጆቻችሁ/ አሳዳጊዎቻችሁ እና በእናንተ በተማሪዎች በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅተው ከዚህ በታች የቀረቡትን ቅጾች በማስሞላትና በመሙላት ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡ ይዛችሁ በማትመጡ ተማሪዎች ላይ ግን እንግልትና መጉላላት እንዳይደርስባችሁ ቀድመን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡





