
ለ2013 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በየአመቱ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ አዲስ ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት የህይወት ክህሎት ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
በዚህ አመትም ለ2013 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች ሰኔ 26 እና ሰኔ 27/2013 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የሚቆይ የህይወት ክህሎት ስልጠና በዩኒቨርሲቲው በማራኪ፣ በአጼ ቴዎድሮስና በፋሲል ግቢዎች ተሰጥቷል፡፡

