ማስታወቂያ
በልፋት ያልመጣ ሃብት ለጥፋት እንደሚውል አስረጅ አያስፈልገውም ፡፡ ወቅታዊ ሁኔታውን መመልከት በቂ ነው፡፡ በመሆኑም ምንጩ ያልታወቀ ሀብትን መከላከል የሚቻለው ደክመን ያፈራነውን ስናሳውቅና ስናስመዘግብ ነው፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሁሉም የዩኒቨርስቲያችን ሰራተኞች በተቀመጠው መርሃ ግብር መሰረት እንድታስመዘግቡ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ሐገራችን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል!
**********************************
ህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ኅዳር 15/2013 ዓ.ም



