ማስታወቂያ
ለ 2010 ዓ.ም ነባር እና አዲስ በመንግስት የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ
የምዝገባ ጊዜ
ነባር የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች ከሐምሌ 04-05/2010 ዓ.ም
አዲስ በመንግስት የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ከሐምሌ 09-10/2010 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- በመንግስት ለተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ተማሪዎች
1. አመልካቾች መመዝገብ የሚችሉት ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕታቸውን ወደ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በቅድሚያ መላክና የደረሰ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህም ጥብቅ ግዴታ ነው፡፡
2. በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገፅ (www.uog.edu.et) ከሐምሌ 04-08/2010 ዓ.ም ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
3. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582112639 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ



