የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተረጋጋና ሰላም መሆኑ ተገለፀ
በአሁኑ ሰዓት አንዳንድ ሚዲያዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ውሥጥ ነው በማለት ያስተላለፉት ዜና ፍጹም ስህተት እንደሆነና ዩኒቨርሲቲያችን የተረጋጋ ሰላም ያለ መሆኑን፣እንዲሁም የመማር ማስተማር ሥራዎች እንደወትሮው ሁሉ የቀጠሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳልን፣ በመሆኑም ተማሪዎቻችን ከአሉባልታ ነፃ በመሆን ተረጋግታችሁ እንድትማሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳየሬክቶሬት



