2011 ፋናንሻል ተጠያቂነት እና ግልጽነት ሪፖርት
በ2011 የበጀት ዓመት 3ኛዉ ሩብ ዓመት ለሕዝብ ይፋ የተደረገ የፋይናንስ መረጃ
አባሪ 1.፡– በ2011 በጀት ዓመት ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደበ መደበኛ በጀት እና ወጪ መረጃ
መረጃ ሰጪዉ ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
| የፕሮግራም እና የሥራ ክፍሉ ሥም | ያለፈዉ በጀት ዓመት (2010) | ለበጀት ዓመቱ (2011) | ||
| የተመደበ በጀት (በሺህ ብር) |
ወጭ የሆነ (በሺህ ብር) |
የተመደበ በጀት (በሺህ ብር) |
እስ ሩብ ዓመቱ የወጣ (በሺህ ብር) | |
| ሥራ አመራር እና አስተዳደር | 312,155,945.81 | 291,381,879.41 | 287,849,200.00 | 219,880,328.71 |
| መማር ማስተማር | 640,015,990.24 | 613,246,767.08 | 519,620,000.00 | 479,939,869.09 |
| ጥናትና ምርምር | 43,354,474.00 | 36,317,578.17 | 38,874,100.00 | 31,515,569.31 |
| ማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት | 223,269,650.98 | 203,950,686.32 | 234,256,700.00 | 167,931,494.66 |
| የካፒታል በጀት | 983,925,964.42 | 996,135,204.57 | 490,000,000.00 | 546,296,640.92 |
| ድምር | 2,202,722,025.45 | 2,141,032,115.55 | 1,570,600,000.00 | 1,410,487,243.22 |
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ የላቦራቶሪ እና ወርክሾፕ ኮምፕሌክስ ህንጻ (ሎት 21)
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም ዛምራ ኮንስትራክሽን
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 802,717,133.52
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም ሰኔ 8 ቀን 2007
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ አጼ ቴዎድሮስ ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ማህበረሰቡ
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን ለማከናወን የሚስችል ላቦራቶሪ ስለሚኖር፣ አዳዲስ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ማህበረሰቡ ተጠቃ ይሆናል፡፡
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ እና ወርክሾፕ ኮምፕሌክስ ሕንጻ (ሎት 18)
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም ይርጋለም ኮንስትራክሽን
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 888,047,151.66
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም ሰኔ 26 ቀን 2006
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ አጼ ፋሲል ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ማህበረሰቡ
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን ለማከናወን የሚስችል ላቦራቶሪ ስለሚኖር፣ አዳዲስ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ማህበረሰቡ ተጠቃ ይሆናል፡፡
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ሎት 1
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም አፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 265,899,285.29
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም ሚያዝያ 11 ቀን 2010
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ሕጤሳኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የክልሉ ማሕበረሰብ፣
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት አስተማማኝ የሆነ እና ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት በበቂ ሁኔታ እንዲኖር በማስቻል የማህበረሰቡ የጤና ሁኔታ እንዲሻሻል መደረጉ፡፡
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ሕክምና መስጫ ማዕከል
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም ዩኒቲ ኮንስትራክሽን
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 680,772,888.90
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም የካቲት 06 ቀን 2007
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ሕጤሳኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የክልሉ ማሕበረሰብ፣
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት አስተማማኝ የሆነ እና ዘመናዊ የካንሰር የህክምና አገልግሎት እንዲኖር በማስቻል የማህበረሰቡ የጤና ሁኔታ እንዲሻሻል መደረጉ፡፡
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መዝናኛና ሁለገብ አገልግሎት ህንጻ (Students’ Resource center)
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም ፋል ትሬዲንግ ጠቅላላ ተቋራጭ
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 106,442,413.76
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም ሚያዝያ 10 ቀን 2005
ፕሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ወርና ዓ.ም በ2010 ተጠናቋል፡፡
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ አጼ ቴዎድሮስ ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት ጤናማ እና ለተማሪዎች ምቹ እና ተስማ የሆነ የመዝናኛ እና አገልግሎት ማዕከል በማቋቋም ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል ነዉ፡፡
አባሪ 3.4. የትላልቅ ፕሮጀክቶች መረጃ ማስታወቂያ ሰሌዳ
መረጃ ሰጭው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የፕሮጀክቱ ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመገናኛ ቴክኖሎጂ የምርምር ማዕከል
የስራው ባለቤት/አሰሪ መስሪያ ቤት ስም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የአማካሪ ድርጅቱ ስም የህንጻ ዲዛይን ድርጅት
የስራ ተቋራጩ ስም ዩኒቲ ኢንጂነሪንግ
የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ወጪ /በሺህ ብር/ 436,374,756.84
ፕሮጀክቱ የተጀመረበት ወርና ዓ.ም ሰኔ 08 ቀን 2007
ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ አጼ ቴዎድሮስ ግቢ
የፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ማሕበረሰብ
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅ ውጤት ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን ለማከናወን የሚስችል ላቦራቶሪ ስለሚኖር፣ አዳዲስ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ማህበረሰቡ ተጠቃሚ ይሆናል፡፡



