ማስታወቂያ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በድህረ ምረቃ መርሃ ግብር በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
1. በቆዳና አባላዘር ትምህርት ስፔሻሊቲ
– የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 29 – ህዳር 03/2008 ዓ.ም
– ፈተና የሚሰጥበት ቀን ህዳር 06 እና 07/2008 ዓ.ም
2. በህፃናት ህክምና ትምህርት ክፍል ስፔሻሊቲ
– የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 29 – ህዳር 01/2008 ዓ.ም
– ፈተና የሚሰጥበት ቀን ህዳር 02 እና 03/2008 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲዉን በስልክ ቁጥር 0588119005/0581141232 ይደዉሉ፡፡
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ

