የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ሂሳብ ኦሎምፒያድ (UoG-MASO) ውድድር ፍጻሜውን አገኘ Date July 10, 2026 Categories የአማርኛ ዜናዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን የሳይንስና ሂሳብ ብቃት የሚያሳድግ የኦሎምፒያድ ውድድር ዛሬ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፤ የሁለተኛ ደረጃ ር/መምህራን እና ተማሪዎች በተገኙበት በፕሬዝዳንት አዳራሽ 6ኛ ፎቅ በይፋ ተጠናቀቀ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን አማካኝነት የተቀረጸው “University of Gondar Mathematics … Read more about የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ሂሳብ ኦሎምፒያድ (UoG-MASO) ውድድር ፍጻሜውን አገኘ Read More