The training was organized by the College of Business and Economics and it was open to all academic staff from the University of Gondar. Dr. Demis Alamirew, Vice dean of the College shared key statistics of the university and the …
ተማሪዎቹ ሚያዚያ 07/2013 ዓ.ም በአዘዞ ክፍለ ከተማ በአፄ ፋሲል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ባደረጉት ትምህርታዊ ጉብኝት በትምህርት ቤቱ ለሚገኘው የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች የድጋፍ መስጫ ማዕከል ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የድጋፍ ማዕከሉ ማየትና መስማት የተሳናቸው እንዲሁም የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ተማሪዎች የሚማሩበት ነው፡፡ በዚህ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ሚድዋይፈሪ ት/ቤት ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ቅድመ-ምረቃ ተማሪወች እርካታን ለመዳሰስ የሰራውን የጥናት ውጤት አለምአቀፍ የሴቶች ቀን በኮሌጁ ታስቦ በዋለበት ቀን ሚያዚያ 9/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ አቀረበ፡፡ በፕሮግራሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስ/ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የጎርጎራ ከተማ መሪ ዕቅድን የተመለከተ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሚያዚያ 8 እና 9/2013 ዓ.ም በጎሀ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በምክክር መድረኩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሽ ግርማ፣ …
ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲና ከኪዊንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በማህበረሰብ አቀፍ መልሶ መቋቋም/Community Based Rehabilitation/ በሰርቲፊኬት ደረጃ ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስ/ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አሸናፊ ታዘበው እና ዩዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ኃላፊ ዶ/ር ግዛቸው ሙሉጌታን ጨምሮ የተለያዩ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምናው ዘርፍ ከጊዜ ወደጊዜ አስቸጋሪ እየሆነ የመጣውን የኩላሊት እጥበት ህክምና ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ ዩኒቨርሲቲያችን ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በጋራ ሲሰራ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም የታካሚዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የኩላሊት እጥበት ሕክምናውን (dialysis) ውጤታማ እንዳይሆን እያደረገው ይገኛል፡፡ ይህን …
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ታፈረ መላኩ ደራሲነት የተዘጋጀው “የዩኒቨርሲዎቻችን አሁናዊ ተግዳሮት” የተሰኘ መጽሐፍ በታላቅ ድምቀት ተመርቋል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በማራኪ ግቢ አልሙኒየም አዳራሽ የተካሄደው የምርቃት መርሃ ግብር ላይ ከፍተኛ አመራሮችና መምህራን በታዳሚነት ተገኝተዋል፡፡ መፅሐፉን …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በንጋት ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አዘጋጅነት ከቋራ-መቅደላ የማህበረሰብ አቀፍ ኢኮ-ቱሪዝም እና የአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ሚያዚያ 4/2013 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት ዓፀደወይን ፣ ም/ፕሬዝዳንቶች፣ ዲኖችና ዳይሬክተሮች ፣የአብክመ ዋና አማካሪ አቶ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ የጤፍ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የሚያግዝ መፍትሄ የተሰኘ የባለ አንድ መስመር የጤፍ መዝሪያ ማሽን የቴክኖሎጂ ትውውቅና የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለአርሶ አደሮችና ለባለድርሻ አካላት ሚያዚያ 3/2013ዓ/ም በኮሌጁ መማሪያ ክፍልና በእርሻ ጣቢያው ተግባራዊ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ለምስራቅ …
