የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ለ45 ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲአችን ለ12ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (march 8) በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሮ ውሏል፡፡ በዓሉ የተከበረው መጋቢት 5/2013 ዓ.ም ሲሆን መሪ ቃሉም “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንፍጠር” የሚል …
ባደጉት ሀገራት ከእንስሳት መብት ጋር በተያያዘ በመንግስት ደረጃ የተለያዩ ህግጋቶች የጸደቁ በመሆናቸውና የተለያዩ የእንስሳት መብት ተከራካሪ ድርጅቶች በመኖራቸው፣ የየሀገራቱ ዜጎች እንሰሶችን ማንገላታት፣ ጉልበታቸው ያለአግባብ መበዝበዝና የመሳሰሉ በደሎችን በእንስሳት ላይ ማድረስ ፈጽሞ አይችሉም፡፡ ሆኖም ግን ይህንን ጉዳይ በሀገራችን አውድ ስናየው ሰፊ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአካባቢና ሙያ ደህንነትና ጤና አጠባበቅ ት/ክፍል በጎንደር ከተማ ህንጻ ግንባታ ስራ ፕሮጀክቶች የሙያ ደህንነትን በማሻሻል የስራ ላይ አደጋዎችን ለመቀነስ አላማ ያደረገ ስልጠና መጋቢት 4ና 5/2013 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ወ/ሪት ቤተልሄም አንተነህን ጨምሮ በህንጻ ግንባታ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የሴቶችና ቤተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል የማህፀንና ተያያዥ የጡንቻ ችግሮችን መከላከል /Prevention and Management of Pelvic Floor Dysfunction/ በተመለከተ ከምዕራብና ከምስራቅ ደንቢያ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለመጡ የጤና ባለሙያወችና ለቀበሌ የጤና ልማት ተወካይ ሴቶች በቆላድባ ከተማ መጋቢት 3 …
እናቶች በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከማህጸንና ጽንስ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊያጋጠማቸው ይችላል፡፡ የችግሮቹን መነሻና ህክምናውን በውል ካለወማቅም የተነሳ በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያሉ ወላዶች ሽንትና ሰገራ መቆጣጠር አለመቻልና የማህጸን መውረድ ሲያጋጥማቸው ራሳቸውን ከማህበራዊ እንቅስቃሴ በማግለል አንደሚኖሩ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ከማህፀንና ፅንስ ጋር የተያያዙ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከመማር ማስተማር በተጨማሪ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ለሚሰሩ ሰራተኞችና ከዩኒቨርሰቲው ውጪ ለሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር ዞኖን ለሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህራን መሰረታዊ የኮምፑዩተር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ህትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ምሳዬ ሙላቴ እንደገለፁት የስልጠናው ዋና ዓለማ የመምህራንን የምርምር ንድፈ ሃሳብ አቅምን ለማጎልበትና የምርምር ስነ-ምግባር ማለት ምን እንደሆነ ግንዛቤ መፍጠር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የምርምር ስነ-ምግባር ጥናቱ ሲታቀድ ጥናቱ ሲተገበርና ጥናቱ ሲጠናቀቅ ሊደረጉ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች በአግባቡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት አዘጋጅነት መጋቢት 2 እና 3 / 2013 ዓ.ም ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ግለሰቦች በጯሂት ከተማ ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡ የስልጠናው አስተባባሪ እና በፋርማሲ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት አቶ እሸቴ መለሰ እንደገለፁት …
የጎርጎራ ከተማን መሪ እቅድ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንዲሰራ ሃላፊነት መሰጠቱ የሚታወስ ነው፡፡ የመሪ እቅድ ዝግጅቱ የደረሰበትን ደረጃ መሰረት ያደረገ ውይይት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴክኒክ ቡድን አባላትና የባህርዳር ከተማን መሪ እቅድ ባዘጋጀው የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኒክ ቡድን መካከል ዛሬ የካቲት 27/2013 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን እንኳን ለአድዋ 125ኛ ዓመት የድል በዓል አረሳችሁ ካሉ በኋላ የአድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድል እንዲሁም የመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ቀን በመሆኑ ልንኮራበት ይገባል ፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ከዚህ ድል አንድነትንና ፍቅርን መማር ይገባችኋል በማለት …
