የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ተቋም መምህራን በአዮዲን በበለፀገ ጨው አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጥቅምት 23-24/2013ዓ/ም ለላይ አርማጭሆ ወረዳ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች፣ ለጤና ባለሙያዎች፣ የሴቶች የጤና የልማት ቡድን መሪዎች፣ ለትምህርት ቤት የጤና ክበብ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የፓቶሎጅ/ስነ-ደዌ/ ትም/ክፍል የማስፋፊያ ህንጻ ግንባታ ተጠናቆ ጥቅምት 21/2013 ዓ.ም ተመርቋል፡፡ በህንጻ ምረቃ ስነ-ስርዓቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በርካታ የተጀመሩ ህንጻዎችን ግንባታ ለማስጨረስ ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ያሉትን አመራሮችና ባለሙያዎች …
የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ዲፓርትመንት” ደረጃቸውን የጠበቁ ስምንት (8) የተለያዩ የቅድመ-ምረቃ መማሪያ ሞጅዩሎችን አዘጋጅቶ ጥቅምት18/2013 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ በሞጅዩል ምረቃ ስነ-ስርዓቱ የዩኒቨርሲቲውን አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮችና ምሁራን ተገኝተዋል፡፡ “ዩኒቨርሲቲያችን በአለምአቀፍ ደረጃ ምርጥ ከተባሉ ዩኒቨርሲቲዎች …
The University of Gondar College of Medicine and Health Sciences, Health Informatics Department held an inauguration of Health Informatics Program Standardized Training Modules on October 28, 2020. Recently, the Department of Health Informatics has been working to prepare training modules …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይሲቲ (ICT) ዘርፉን ይበልጥ ለማዘመንና ከወቅቱ ጋር መራመድ የሚችል የሰው ሀይል ለማፍራት ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ በአይሲቲ መሰረተ ልማትና ተያያዥ በሆኑ መመዘኛዎች ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ጊዜያት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ተቋማት የጥራት ተሸላሚ በመሆን ምርጥ ከሚባሉ ዓለም አቀፍ …
The University of Gondar is working to modernize the ICT wing and is in the works to have a guiding policy that will strengthen the way ICT is perceived at UoG. The ICT Policy review, which contains a number of …
የቀድሞው የዩኒቨርስቲያችን ባልደረባ የነበሩት ዶ/ር ዮናስ ጌታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለዩን ከልብ አዝነናል፡፡ ዶ/ር ዮናስ ጌታቸዉ ጥር 09/1965 በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸዉ ለትምህርት ሲደርስም በነጻነት ጮራ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ 1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከ 1970 እስከ 1977 …
Happy 1495th birthday of the Prophet Mohammed to our University staff, all Ethiopians and even Muslims around the world. We hope and wish that this day will bestow peace to our country and love to our people! **************************************** Public and …
ለዩኒቨርስቲያችን ሰራተኞች ፣ ኢትዮጵያውያንና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛ የነብዩ መሐመድ ልደት አደረሳችሁ፡፡ ለሀገራችን ሰላም፣ ለህዝባችን ፍቅር ያምጣልን! ************************************** ህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 19/2013 ዓ.ም
የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ዲፓርትመንት” ደረጃቸውን የጠበቁ ስምንት(8) የተለያዩ የቅድመ-ምረቃ መማሪያ ሞጅዩሎችን አዘጋጅቶ ጥቅምት18/2013 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ በሞጅዩል ምረቃ ስነ-ስርዓቱ የዩኒቨርሲቲውን አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮችና ምሁራን ተገኝተዋል፡፡ “ዩኒቨርሲቲያችን በአለምአቀፍ ደረጃ ምርጥ ከተባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ …
