በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የስነ-ምግብ ትምህርት ክፍል በስነ-ምግብ (Nutrition) የዶክትሬት ዲግሪ ስርአተ- ትምህርት ለመክፈት የውጭ ገምጋሚዎችን ያሳተፈ አውደጥናት ሰኔ 30/2013 ዓ.ም በኮሌጁ ምንትዋብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በአውደጥናቱ ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ምሁራን በተጨማሪ የተለያዩ የመስኩ ምሁራን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በበይነ-መረብ በመሳተፍ ያላቸውን …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስ/ሆስፒታል የክሊኒካል ትሪያል /clinical trial center/ የምርምር ማዕከል ለማስጀመር የሚያስችል አውደ ጥናት ሰኔ 29/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ተካሄደ። አውደ ጥናቱ የተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊወች፣መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል። የመድሀኒቶች ውጤታማነት መሞከሪያ የምርምር ማዕከሉን /ክሊኒካል ትሪያል/ ለማስጀመር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት እቅድና ስራ አመራር ትምህርት ክፍል ሀገር አቀፍ የሶስተኛ ዲግሪ ስርአተ ትምህርት ግምገማ (Curriculum Review Work shop to launch PHD program in Education with specialization in Educational Policy and Planning, Educational Leadership and Management and Higher …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የኤዲቶሪያል ክፍል አዘጋጅነት “On line journal system” የሚል ሶፍትዌር ማስተዋዎቅ የሚያስችል አውደጥናት ሰኔ 28/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ ፒ ኤች ዲ አዳራሽ ተካሔደ። በአውደ ጥናቱ የተለያዩ የሚመለከታቸው የኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች እና መምህራን ተሳትፈዋል። የኢትዮጵያ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ካለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ የጤና ስርዓትን ለማጠናከር የአቅም ግንባታና ድጋፍ በማድረግ በአማራና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተመረጡ ወረዳዎች ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ ከሚሰራባቸው ወረዳዎች መካከል አንዱ የሆነው የወገራ ወረዳ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመጡ ባለሙያዎች ተለክቶ ሚኒስቴሩ ያስቀመጠውን የትራንስፎርሜሽን መለኪያ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳት ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በ2013 ዓ/ም አዲስ ገቢ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን በመቀበል ‹‹አካል ጉዳተኞችን አካታች፣ ምቹና ዘላቂ የተሻለ ዓለምን በድህረ ኮቪድ 19 እንገንባ» በሚል መሪ ቃል የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ሰኔ 28/2013ዓም በማራኪ ግቢ አልሙኒዬም ህንፃ አዳራሽ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በየአመቱ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ አዲስ ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት የህይወት ክህሎት ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ በዚህ አመትም ለ2013 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች ሰኔ 26 እና ሰኔ 27/2013 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የሚቆይ የህይወት ክህሎት ስልጠና …
የጎንደር ዩኒቨረሰቲ የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ በሚያከናውናቸው የማህበረሰብ አገልግሎቶች ክዚህ በፊት ለአካል ጉዳተኞችና ለተደራጁ ስራ አጥ ወጣቶች የወተት ላሞችን መስጠቱና መሰል እገዛዎችን ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ በምርምር ስራዎች ከፍተኛ ልምድ ያለው አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በቅርቡ ለተቋቋመው ለመቅደላ አምባ ዩኒቨረሲቲ ጤናቸው የተጠበቀና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ ‘ጥበበ ህይዎት’ን (የባዮ-ቴክኖሎጅን) ፋይዳ ቀድሞ በመረዳት በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የዘርፉን (የባዮ ቴክኖሎጅን)ትምህርት ክፍል በመክፈት ፈር ቀዳጅ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በጥበበ ህይወት መስክ የማህበረሰቡን ችግር በሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮች ለመፍታት ልክ እንደ አንድ የልህቀት ማዕከል(Center of …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ለካለን ብናካፍል የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ሁለቱን የኤሌክትሪክ ወፍጮዎች ድጋፍ በሚያደርጉበት ወቅት እንደተናገሩት መርጃ ማዕከሉ ትልቅ ራዕይ ይዞ እየሰራ ያለ መሆኑን በአካል በተደጋጋሚ መጥተን ተመልክተናል፤ በዚህም መሰረት የተለያዩ ድጋፎችን እያደረግን ቆይተናል። ሁኖም ግን …