ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲያችን የተቋቋመው ግብረ ኃይል ከተለያዩ የሙያ መስኮች የተዋቀረ ሲሆን በስካይፒ (skype) እየተገናኙ እና በኢሜይል በመላላክ የተግባር ሰነዶችን አዘጋጅተው አጠናቀዋል፡፡ ቫይረሱን ቀድሞ በመከላከል እና የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በመግታት ረገድ የጎንደር ማህበረሰብ ላይ መሰራት ያለባቸውን ዝርዝር ስራዎችንና ማስፈፀሚያ ስልቶች …
To all the University of Gondar community, Please take the time and follow the link below and take the short survey which is concerned with the current COVID-19. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd3VkCcVfBSC1oQgk6VVPHEJwL-2sPTp3-c6T4C8Po1YqHQUQ/viewform?usp=sf_link
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና የ5ኛ አመት የህክምና ተማሪዎች በመስክ ላይ የቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ ትንንሽ ፕሮጀክቶችን (mini projects) በመስራት መጋቢት 11/2012 ዓ.ም አስመርቀዋል፡፡ እነዚህን ፕሮጀክቶች ያስመረቁት በቆላድባ፣ በጠዳ፣ በማክሰኝት፣ በአዲስዘመን …
Awareness and Survey on COVID-19To all the University of Gondar community, Please take the time and follow the link below and take the short survey which is concerned with the current COVID-19. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfDmzqHioAePF7KsJ7-CmV79_YAuBdDa08qu9i_e4AfASQpJw/viewform?fbclid=IwAR1VQaLxphFR7liE0F8LLddpId0cujKkxHQIphnej-1rNbTB2B73odlTa2I
ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በሽታዉን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመግታትና ለመቆጣጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ ክትትል የሚሹ የተለያዩ ወሳኝ እርምጃዎች በመወሰድ ላይ ናቸው:: ከዚህ ጋር በተያያዘ በዚህ ወቅት ወደ ሆስፒታል ወይም ወደ ማንኛውም ጤና ተቋም የሚመጡ የታካሚዎችን፣ የአስታማሚዎችንና የጠያቂዎችን ቁጥር ለተገልጋዮች፣ ለቤተሰባቸውና ለማህበረሰብ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽ በሽታን ለመከላከል አንድ አብይ ግብረ ሀይል እና በየግቢው ንዑስ የኮሮና ቫይረስ ክትትልና ቁጥጥር ኮሚቴ በማዋቀር የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ አብይ ግብረ ሀይሉ መጋቢት 8/2012 ዓ.ም ባደረገው ውይይት ለእያንዳንዱ ንዑስ ግብረ ሀይል ተግባራትን ቆጥሮ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና የሚመለከታቸው መካከለኛ አመራሮች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ ከመጋቢት 7/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሴኔት አዳራሽ ተከታታይ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በውይይቱ ተማሪዎችን ብሎም የግቢውንና የአካባቢውን ማህበረሰብ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመጠበቅ እያንዳንዱ ባለድርሻ ስለሚጠበቅበት ሃላፊነት፣ስለበሽታው መተላለፊያ፣ ምልክቶችና ቅድመ-መከላከያ ዘዴዎች በተመለከተ ሰፊ …
የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ተማሪዎች ማህበር በዚህ አመት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበው ቬተርናሪ ዲፓርትመንት ለገቡ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ዛሬ መጋቢት 07/2012 ዓ.ም አዘጋጅቷል፡፡ በእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔ ፣ የእንስሳት ህክምናና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ጋራ በመተባበር ከምዕራብ በለሳ፣ ከምስራቅ በለሳ፣ ከእንፍራንዝና ከጣቁሳ ወረዳዎች ለተገኙ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እና የተደራጁ ወጣቶች ከመጋቢት 4-6/2012 ዓ/ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በማ/ጎንደር ዞን መሰብሰቢያ አዳራሽ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስና የባዮሎጂ ት/ት ክፍል መምህራን በወቅን አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚማሩ የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከመጋቢት 01 – 02/2012 ተንቀሳቃሽ የሳይንስ ላቦራቶሪ (የሙከራ ማሳያ) የተግባር ትምህርት ሰጥተዋል፡፡ ለአይንባ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ …
