የፍሌም ፕሮጀክት ስኮፕ ከተባለው የዩኒቨርሲቲያችን አጋር ድርጅት፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ላለፉት አመታት ከቀድሞው ሰሜን ጎንደር ዞንና ከቀድሞው ሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ላለፉት ዓመታት በእናቶች እና በህፃናት ጤና ዙሪያ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ፕሮግራሙ ላለፉት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስታትስቲክስ ትም/ክፍል አሀዛዊ መተግበሪያን/ Statistical Software / በአግባቡ በመጠቀም የምርምር ክህሎትን ለማሻሻል የሚያግዝ ስልጠና ከመጋቢት 04 – 6/2012 ዓ.ም በኮሌጁ የድህረ-ምረቃ አዳራሽ ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በመሰረታዊ የኤስ.ፒ.ኤስ.ኤስ/SPSS / ጽንስ ሀሳቦችና አተገባበር በተለይም በመረጃ አዘገጃጀት፣ አጠቃቀምና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሻል ወርክ ትምህርት ክፍልና የባህልና ኪነ-ጥበብ ማዕከል ትብብር ’’ሰላምና ኪነ-ጥበብ’’ በሚል ዋና ሃሳብ የተዘጋጀ ኪነ-ጥበባዊ ድግስ የካቲት 2/2012 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በዝግጅቱ የኮሌጁ መምህራንና በርካታ ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በሶሻል ወርክ ትምህርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስነ ትምህርት ኮሌጅ በተማሪ ተኮር ማስተማር ስነ ዘዴ፣ በተግባር ተኮር ምርምር እና በትምህርት ቤት ማሻሻል ዕቅድ ዙሪያ ከሰሜን ጎንደር ዞን ለተውጣጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች የትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም ርዕሳነ መምህራን ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን የኮሌጁ የትምህርት እቅድ …
“ራሳችን እና ሌሎችን ከጫትና ሌሎችም አደንዛዥ እፆች እየጠበቅን ብሩህ ተስፋ ያለው ትውልድ እንፍጠር፣ የአባቶቻችንን አደራ እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ቤት የፋርማኮሎጂ ት/ክፍል አማካኝነት የጫት መቃም መጠነ ሰፊ ጉዳትን በተመለከተ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስና የባዮሎጂ ት/ት ክፍል መምህራን በአይንባ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚማሩ የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከየካቲት 26 – 29/2012 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው ተንቀሳቃሽ የሳይንስ ላቦራቶሪ (የሙከራ ማሳያ) የተግባር ትምህርት ተጠናቀቀ፡፡ “የጎንደር …
የጎንደር የኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትም/ክፍል ከማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገ/ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር መተባባር ለቅርስ ጥበቃ ባለድርሻ አካላት የካቲት 28ና 29/2012 ዓ.ም በግብርናና ገጠርት ራንስፎርሜሽ ኮሌጅ አዳራሽ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በአለምአቀፋዊና ሀገር አቀፋዊ የቅርስ ህጎችና የቅርሶች አስተዳደር ላይ ትኩረት ባደረገው …
በዕለቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አስማማው አጥናፉ እንደገለፁት “ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ ቀጣይ ስልጠናዎች ለመምህራን ፣ለጤና ባለሙያዎችና ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች ለመስጠት መታቀዱን አስታውሰዋል፡፡ በመክፈቻ ንግግር ስልጠናውን ያስጀመሩት የዩኒቨርሲቲያችን የምርምርና ህትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ዘውዱ …
