የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአድዋ የድል በዓልን በየአመቱ ያከብራል፡፡ በመሆኑም በዚህ ዓመት የተከበረውን 124ኛውን የአድዋ የድል በዓል የካቲት 25/2012 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት አክብሯል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የጎንደር አባት አርበኞች አባላት፣ መምህራንና …
The Scholars Program at the University of Gondar shared its experiences with Ashesi University from Accra Ghana in the week of March 1, 2020. The Scholars Program at the University of Gondar is one of a kind compared to other …
All are invited to the 124th Anniversary of the great Victory of Adwa.
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ዘንድ የ ‘ሰላሙ ዩኒቨርሲቲ’ የሚል ስያሜ ካገኘ በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከአጋር አካላት ጋር በጋራ በመስራት ይህንኑ ስያሜ ለማስቀጠል መቻሉን በተለያየ መልኩ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የዩኒቨርሲው ተማሪዎች የሰላምን ፋይዳ ይበልጥ መረዳት እንዲችሉና እርስ-በእርሳቸው በመከባበርና በመቻቻል ዓለማቸውን አሳክተው …
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ በተገኙበት የዩኒቨርሲቲዎች የሕዝብ ግንኙነት አሰራር ምን ይመስላል በሚል ከየካቲት 21 እስከ 22/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው ውይይት ላይ የዩኒቨርሲቲያችን የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ልምዱን እንዲያካፍል የተጋበዘ ሲሆን የቅንጅት …
ዩኒቨርሲቲያችን ከሀገር አቀፍ አልፎ በአለምአቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ ካደረጉት ሁኔታዊች መካከል የጸሀፊዎች አስተዋጽኦ ጉልህ ድርሻ አለው፡፡ በተለይም ባለጉዳይን በማስተናገድ ረገድ የጸሀፊዎች ሚና ወሳኝ ነው፡፡ አንድ ደንበኛ የጉዳዩ መፈጸም ብቻ ሳይሆን የሚስተናገድበት መንገድ በውስጡ ትልቅ ስሜት የመፍጠር ኃይል አለው፡፡ ከዚህም ባለፈ ጸሀፊዎች …
የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሥነ-ዜጋ እና ሥነ-ምግባር ትምህርት ክፍል ለባለድርሻ አካላት እና ለድርጊቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ምንነት፣ መንስኤዎች እንዲሁም የሚያስከትለውን የሰብአዊ እና ስነልቦናዊ ቀውስ የሚያስገነዝብ ስልጠና ዛሬ የካቲት 20/2012 ዓ.ም በጠዳ ግቢ እየሰጠ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
