የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አቀፍ መልሶ ማቋቋም(CBR) ላይ አርማጭሆ ወረዳ ለሚኖሩ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያንና ለተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች የገቢ ማስገኛ የሚሆን የእህል ወፍጮ በመግዛት አገልግሎቱን ለማስጀመር ጥር 6/2012 ዓ/ም በትክል ድንጋይ ከተማ የፕሮጀክት ምረቃ ስነ-ስርአት ተካሄደ፡፡ በዕለቱ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ንጉሴ ማለደ፣ …
The higher officials, staff and students from the University of Gondar have entered into a pledge of peace and love with Gamo elders today on 18 January, 2020. The words of the Gamo elders expressed unity beyond all measures and …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የደሞዝ ስኬል አፈጻጸም እና የስራ ተውውቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጥር 08-09/2012 ዓ.ም በጃንተከል ሆቴል እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በስልጠናው የሰው ሃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጋሻው አስማማው ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ …
ሴሚናሩ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ አዘጋጅነት ጥር 01/2012ዓ/ም በአልሙኒዬም አዳራሽ ተከሂዷል፡፡ በዚህ ሴሚናር ዲኖች፣ ዳይሬክተሮችና መምህራን የተገኙ ሲሆን፣ የሶሻል አንትሮፖሎጅ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተባባር ጫኔ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ በኋላ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አገኘሁ ተስፋ በአደረጉት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ጥር 2/2012 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ድጋፍ አብርጅሀ እና ጎርጎራ አካባቢ ለሚገኙ ለራስ አገዝ ቡድን ተወካዮችና ድጋፍ ለሚሰጡ ባለሙያዎች፣ ለታዋቂ ወንዶች እና ሌሎች ጥሪ ለተደረገላቸው አካላት በጎርጎራ መዝናኛ አዳራሽ በስርዓተ ፆታ …
ዮኒቨርሲቲያችን በጎንደርና አካባቢው ለሚገኙ (በነጻነት ተጋድሎ ምክንያት በፖለቲካ እስር ቤቶች ለቆዩ፣ ከስራ ተፈናቅለው ለነበሩና ጉዳት ለደረሰባቸው) የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በሥራ ፈጠራ ጥበብና ተያያዥ ነጥቦች ትኩረት ያደረገው ይህ የ2ኛ ዙር ተመሳሳይ ስልጣና ዛሬ ጥር 4/2012 ዓ.ም …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው በሴት የመንግስትት ሰራተኞች በሥራ ቦታ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዴት መከላከል ይቻላል በሚል መሪ ሀሳብ ከታህሳስ 30/2012 እስከ ጥር 01/2012 የቆየ ስልጠና በዳባት ወረዳ ተሰጥቷል። በስልጠናው በጎንድር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ_ሰብእ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ተሃድሶ መጽሔት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ቢሮ በጎንደርና አካባቢው ለሚገኙ በነጻነት ተጋድሎ ምክንያት በፖለቲካ እስር ቤቶች ለቆዩ፣ ከስራ ተፈናቅለው ለነበሩና ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች፣ በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና በማዘጋጀት፣ የመጀሪያ ዙር ማጠናቀቁን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 4/2012 ዓ.ም የሚቆይ …
College of Agriculture and Environment Science has started a Ten-days training for 40 potential trainers comprised from Agriculture Research Centers, Cooperatives, Trade and Investment Office, Gondar Polytechnic and Vocation College and Agricultural offices of both Central Zone of Gondar and …
በዩኒቨርሲቲያችን በተከሰተው አለመረጋጋት የመማር ማስተማር ሂደቱ ሲቆራረጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በዩኒቨርሲቲው ሰላም እንዲሰፍን፣ ዩኒቨርሲቲው ሲሰራቸው ከቆየው ሰፊ ተግባራት በተጨማሪ ከፌደራል መንግስት የተላኩ ልዑካን በዩኒቨርሲቲያችን ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ የፀጥታ አካላት እንዲሁም ከከተማው ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር …
