የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወርሃዊ ሴሚናር አካሄደ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ታህሳስ 24/2012ዓ/ም ወርሃዊ ሴሚናር በማራኪ ግቢ አልሙኒዬም ህንፃ አዳራሽ አካሄደ፡፡ ሴሚናሩ የተካሄደው በድህረ-ምረቃ ጥናትና ምርምር ዙሪያ ሲሆን፣ ከድህረ …
With the title, Seminar Series number 1, the College of Social Sciences and Humanities organized the College’s first seminar of the year on 3 January 2020 in Maraki Campus’s Aluminum Hall. The two presenters of the day included Professor Alexander …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ቢሮ በምዕራብ፣ በማዕከላዊና በሰሜን ጎንደር ዞኖች ለሚገኙ በነጻነት ተጋድሎ ምክንያት በፖለቲካ እስር ቤቶች ለቆዩ፣ ከስራ ተፈናቅለው ለነበሩና ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና እየሰጠ እንደሚገኝ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ስልጠናዉ ከታህሳስ 15-21/2012 ዓ.ም ድረስ በጎንደር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዘላቂ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስፈን ዓላማ ያደረገ ውይይት ታህሳስ 20/2012 ዓ.ም ሀይሌ ሪዞርት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የጎንደር ከተማ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የጎንደር ከተማ ሰላም እና ልማት ሸንጎ አባላት፣ ወጣቶች እንዲሁም የተለያዩ ማህበራት ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ …
ውይይቱ በኪነጥበብ ዘርፍ በተለይም ‘የአዝማሪ ሚና ትናንት፣ ዛሬና ነገ’ በሚል ርዕስ ትኩረት ያደረገ ነው። ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲና ሰላም ኢትዮጵያ ፕሮግራሙን በጋራ አዘጋጅተውታል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው፣ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ም/ኃላፊ አቶ እድሪስ አብዱ፣ ከተለያዩ …
የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ የጓሮ አትክልት አመራረት እና አመጋገብ ከጎንደር ዙሪያ እና ከጎንደር ከተማ ለተመረጡ 40 ለሚሆኑ የልማት ጣቢያ ሰራተኞች፣ የግብርና ባለሙያዎች፣ አርሶ አደሮች እና የመጀመሪያ ደረጃ ርዕሰ – መምህራን ስልጠናው በቀን 18/04/2012 ዓ.ም በሌጁ አዳራሽ ተሰጥቷል። የኮሌጅ ም/ዲን …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክረው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ በምዕራብ፣ በማዕከላዊና በሰሜን ጎንደር ዞኖች ለሚገኙ በፖለቲካ እስር ቤቶች፣ በነጻነት ትግልና ተያያዥ ሁኔታዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና በዩኒቨርሲቲው የህግ ት/ት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ …
The University of Gondar has been able to create an atmosphere that caters to women empowerment on many levels with various training, encouraging female leadership and focusing on creating a more inclusive work environment. With that being said it should …
This year, 2019, marks the 40th year anniversary of the historic partnership between the Gondar College of Medical Sciences- GCMS (then under Addis Ababa University) and the then Karl Marx University (now University of Leipzig). It was this partnership which …
በዩኒቨርሲቲያችን በአብዛኛዎቹ ግቢዎች መማር ማስተማሩ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መስተጓጎሉ ይታዎሳል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከግቢ ለቀው የወጡ ተማሪዎች እንዳሉም ተገንዝበናል፡፡ በዚህም ምክንያት በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ የተፈጠረውን መስተጓጎል ለመፍታት እና በዘላቂነት የዩኒቨርሲቲያችን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ከሚመለከታቸው የፌደራል፣ የክልል፣ የከተማ አስተዳደር እና …
