በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተዘጋጀ 12ኛ ክፍልን አጠናቀው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የሽኝት መርሀ – ግብር ሰኔ19/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው እንግዳ መቀበያ ሆቴል ተካሂዷል። በመርሀ -ግብሩ ዶ/ር ካሣሁን ተገኘ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት፣ ዶ/ር መሠረት ካሴ የቢዝነስና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ አርሶ አደሩ ያለውን ትንሽ ጓሮ ተጠቅሞ የጓሮ አትክልትን አምርቶ እንዲመገብ ለማድረግ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የልማት ጣቢያ ሰራተኞች፣ የግብርና ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት የየግንዛቤ ማሰጨበጫ ስልጠናዎችን በመስጠትና የጓሮ አትክልት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ለመምህራን፣ ለቤተ-ሙከራ ባለሙያዎችና ለአስተዳደር ሰራተኞች በባዮ ቴክኖሎጂ ቤተ ሙከራዎች ውስጥ የካይዘንን የአምስቱን የመ መርሆዎች አተገባበር ( The Implementation of 5s Methods in Biotechnology Laboratories) ዙሪያ በኢንስቲቲዩቱ ቤተ-ሙከራ ውስጥ ከሰኔ 16-20/2013ዓ/ም የሚቆይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በእንኳን …
Opening the introductory program, Dr. Asrat Atsedeweyn said, “ICT infrastructure is one of the main reasons why our university has been named one of the best in the country. Today, technology in the world and in our country is growing …
Take the time to download your class roster which has been completed the link below: Download here
ውይይቱን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት ክቡር አቶ ደመቀ መኮነን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር “ ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ ዲፕሎማት ነው በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዎቻችን በዚህ ዘርፍ በምርምር የዳበረ ሀሳብን በመያዝ ተማሪዎቻችን ቀጣይ ሀገር ተረካቢዎች እንደመሆናቸው መጠን እነርሱም ጉዳዩን በባለቤትነት እንዲይዙት በማድረግ ስራ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጻሕፍትና ዶክመንቴሽን አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግባትና ቤተ-መጻህፍት ኤጄንሲ ጋር በመተባበር የቤተ-መጻሕፍት ሰራተኞችን አቅም የሚያዳብር ስልጠና ለ10 ቀናት ያህል ሰጠ፡፡ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶ/ር ብርቁ ደሞዝ ስልጠናውን አስመልክተው እንደተናገሩት ቤተ-መጻህፍት ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለተመራማሪዎችና ለሰራተኞች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ በስነ-አእምሮ ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም “PSYCHIATRY RESIDENCY PROGRAM” ለመክፈት የውስጥ የስርአተ ትምህርት ግምገማ ሰኔ 10/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በዚህ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊቲ የግምገማ ፕሮግራም የተለያዩ የኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት፣ የስራ ኃላፊዎች እና የትምህርት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የስነ-ምግብ ትምህርት ክፍል በስነ ምግብ (NUTRITION) የዶክትሬት ዲግሪ ስርአተ ትምህርት ለመክፈት የተለያዩ የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች እንዲሁም የግቢው የፒ. ኤች .ዲ ተማሪዎችና መምህራን በተገኙበት ሰኔ 10/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ ፒ ኤች ዲ መሰብሰቢያ አዳራሽ የውስጥ ግምገማ ተካሄደ፡፡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በአመሰራረት የቆይታ ጊዜያቸው ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ ሁለቱም ከ50 በላይ ዓመታትን ያስቆጠሩ ሲሆን በአቅም ግንባታ እና በአመራርነት ስልጠና ግንኙነት እንደነበራቸውም ታሪክ ወደኋላ ያስረዳናል፡፡ ሀገር ተረካቢና ሀገር ገንቢ ትውልድ በማፍራት ትኩረት አድርገው ለመስራት ሁለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ …
