የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ፋካሊቲ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ት/ት ክፍል፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማስተርስ ዲግሪ በዳታ ሳይንስ(masters of information science degree in data science) በሚል የትምህርት ዘርፍ በሚቀጥለው ዓመት(በ2011 ዓ.ም) ለመጀመር የሚያስችለውን የካሪኩለም ግምገማ በዘርፉ ሙህራን ሚያዚያ 12/2010 ዓ.ም በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ የድህረ …
The University of Gondar is one of the oldest and most distinguished first generation higher education institutions in the country. As a leader this University is opening all sorts of new departments regarding first degree, second degree and PHD programs. …
ወጣቶችን በማህበራት ማደራጀት የወጣቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ሆነ ስራ አጥነትን በመቀነስ ሀገራዊ ፋይዳው የጎላ እንደሆነ ይታመንበታል፤ ስለሆነም አንዳንድ ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በተለያዩ ማህበራት በማደራጀትና ውጤታማ በማድረግ ለራሳቸውና ለአካባባቢያቸው ብሎም ለሀገራቸው ትርጉም ያለው ስራ እንዲሰሩ በማስቻል ኑሯቸውን እንዲያሻሽሉ ተደርጓል፡፡ በተቃራኒው በማህበራት ከተደራጁ …
በመሳፍንት ተከፋፍላ የእርስ በእርስ ሽኩቻ፣ ፉከክርና ግጭት በዝቶባት ለህዝቦቿ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ላይ የነበረችን ሀገር አንድ ያደረጉ ዘመን ተሻጋሪ ንጉስ ፣ የሚሊኒየሙ ጀግና፣ የዘመናዊት ኢትዮጵያ አባት፣ በአለም ስማቸው ካሳ ሀይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በንግስና ስማቸው …
On 19 April 2018 the University of Gondar’s Journalism and Communications department organized a seminar and introduced one of their visiting professors, Steven Youngblood, who is working to educate up and coming journalists. Mr. Youngblood, who is a Professor at …
As it is known, capacity building and mentorship partnership (CBMP) projects has been initiating training sessions for 24 officers who come from the Informatics faculty, Technology Institution, Health Science College and Health Informatics Department from April 11-14 2018. The training …
Every Saturday (4 hours per week), students from the colleges of Social Sciences and Humanities, Vetnerary Sciences, Informatics, Natural and Computational Sciences, Agriculture and Rural Development and Technology will be trained by 16 instructors to better assist in their job …
An event concerning capacity building and an overview of accomplishments of the past year is taking place at UoG through April 17- 20, 2018. The workshop was organized by UoG’s Faculty of Education, Department of Special needs and Inclusive education. …
የCapacity Building and mentorship Partnership (CBMP) Project የጤና መረጃ አያያዝን በተመለከተ ከኢንፎርማቲክስ ፋካልቲ፣ ከቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት እና ከህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለተውጣጡ 24 ባለሙያዎች ከሚያዚያ 3 – 6/2010 ዓ.ም ድረስ የቆየ ስልጠና መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ በተመረጡ ወረዳዎች ሥራውን ለመጀመርና የተሰጠውን ሥልጠና ወደተግባር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2010 ዓ.ም ተመራቂ እና 5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ለስድስት ሳምንታት ያህል ለተግባራዊ ትምህርትና ልምምድ ወጥተው መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ዙር የተሳተፉት ተማሪዎች ሚድ ዋይፈሪ፣ ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ፣ ኦፕቶሜትሪ/የአይን ሀኪሞች/ እና የአምስተኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ናቸው፡፡ የትምህርት …
