በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር በሂሳብ ትምህርት ክፍል የተለያዩ ትምህርት መስኮች አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ትምህርት ክፍል – በማስተርስ ፕሮግራም 1. Algebra 2. Differential 3. Numerical Analysis የመመዝገቢያ መስፈርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በውስጡ አምስት ግቢዎች ያሉት ሲሆን አካባቢን ውብ፣ ጽዱና ማራኪ ማድረግ በሚል አጀንዳ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ግቢዎቹን የማስዋብ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ይህን መልካም ጅማሮ የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል መጋቢት 2/2010 ዓ.ም በህ/ጤ/ሳ/ኮ/እና በሪፈራል ሆስፒታሉ ሁለት ዓላማዎች ያሉት የፅዳት ዘመቻዎች ተካሂዷል፡፡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙት የተለያዩ ወረዳዎች የምርጥ ዘር ምርምር በማካሄድ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡ከእነዚህም ውስጥ ቋራ፣ምዕራብ በለሳ፣ ዳባት ወረዳዎች ይገኙበታል፡፡ የዳባት ምርምር ማዕከል በ2005 ዓ.ም ሥራውን የጀመረ ሲሆን ከ13 በላይ ዓይነት ያላቸው የድንች ዘሮችን በማሰባሰብና በምርምር በማረጋገጥ ለአርሦ …
Programme Objectives DAAD (German Academic Exchange Service), as a publicly funded, selfgoverning organisation of the institutions of higher education in Germany, promotes international academic exchange as well as educational co-operation with developing countries through a variety of funding and scholarship …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 5 ዓመት ከመንፈቅ የመደበኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወንድ 33፣ ሴት 16 በድምሩ 49 የኪነ-ህንጻ እጩ ተመራቂዎችን በኢንስቲትዩቱ ግቢ አስመርቋል፡፡ በተመሳሳይ በተከታታይ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ወንድ 18፣ ሴት 2 በድምሩ …
In a well thought out and complete ceremony the Institute of Technology concludes its graduation of its architecture and civil engineering students. What took place on 10 February 2018 saw the culmination of hard work that took 5 years and …
With the title “The place of the Humanities in Policies of Modern Education, on 5 February 2018, Professor Baye Yimam from Addis Ababa University spoke in length about education and its trajectory in the country. Others who were present, among …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ማራኪ ግቢ ከአዲሱ ህንፃ በኮሌጁ አዳራሽ ጥር 24/2010 ዓ/ም ሴሚናር አካሄደ፡፡የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሰረት ካሴ ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ፣ የትምህርት ክፍል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል #ወል ኢትዮጵያ $የተሰኘ ሙዚቃዊ ድራማ ጥር 25/2010ዓ/ም ከቀኑ 12፡30 ጀምሮ ማራኪ ግቢ በቴአትር አዳራሽ ለተመልካች አቀረበ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን …
ከደ/ታቦር ዳግማዊ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሀውልት ምረቃ በዓል በኋላ፣ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ሰብሳቢ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ከሆኑት ከዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ በክልሉ ከሚገኙ ሌሎች የዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እና በክልሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚያስተምሩ የታሪክ …
