“Friedrich Ebert” ስፖንሰርነት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ የሲቪክስ ትምህርት ክፍል ባዘጋጀው የውይይት ፕሮግራም Book Launch “Culture of Democracy -From Theory to Lived experience” በሚል የፓናል ውይይት ጥር ነ03/2010ዓ.ም በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ህንፃ በማኔጅመንት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡በፓናል ውይይቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት …
There are two things that characterize Prof. Mamo Muchie and it is clear that he does not lack enthusiasm and has incredible insight into the way Africa should progress. In the morning of 12 January 2018 at the post graduate …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት መስጫ ማዕከል፣ የነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ከአጋር አካላትጋር ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም በምስለ ችሎት አዳራሽ ውይይት አደረገ፡፡ በእለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ከኤፍድሪ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን …
Recently, on 1 January 2018, Prof. Edemariam Tsega a lifelong contributor to the health and wellness of Ethiopia passed away. His work can be seen encompassing the globe and with a deep analysis of his life’s work there is no …
It is evident that the lives of children with disabilities is vital. And the workshop that was held on 1 January 2018 showed just that. The discussions highlighted the University of Gondar and the CBR (Community Based Rehabilitation) program’s dedication …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የፊዚክስ ት/ት ክፍል ውጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢታዮጵያዊ የዘርፉ ምሁራን ጋር በጋራ በመተባበር ከታህሳስ 17-18/2009 ዓ.ም የቆየ ኮንፍረንስ በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ እና የዩኒቨርሲቲው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በየወሩ ታዋቂ ምሁራንን በመጋበዝ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ሴሚናር ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍልም እውቁን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምሁር ፕ/ር ማሞ ሙጨን በመጋበዝ ታህሳስ 16/2010 ዓ/ም ማራኪ ግቢ በሚገኘው አዲሱ አዳራሽ የኮሌጁ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በተለይም የአርግን ጆና ቀበሌ ነዋሪዎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር ህዳር 29/2010 ዓ/ም በደባርቅ ከተማ በፓርኩ ጽ/ቤት አዳራሽ ምክክር ተደረገ፡፡ በዕለቱ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ የደባርቅ ከተማ …
Through the 26th-28th of December 2017 at the post graduate hall in Atse Tewodros Campus a seminar that empowered future educators to take up the subject of physics was held. It may seem that physics was once a major that …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፋሲለደስ አጠ/2ኛ ደረጃ መሠ/ት/ቤትን ሞዴል ለማድረግ ያቋቋመው ሶስት የኮምፒዩተር ማዕከል ህዳር 28/2010 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተመረቀ ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ም/ፕሬዚዳንቶችና ዳይሬክተሮች እንዲሁም የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ኃላፊ፣ የፋሲለደስ አጠ/2ኛ ደረጃ መሠ/ት/ቤት መምህራንና ተማሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በምረቃ …
