ከ533 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ተደርጎበት በቆላ ድባ ከተማ የተገነባው አዲሱ የጎንደር ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት የጎንደር ከተማንና እንግዶቿን ለቀጣዮቹ አስር አመታት በበቂ ሁኔታ የንጹህ ውሀ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ይታመናል፡፡ ፕሮጀክቱ በቀን በአማካይ 17 ሺ ሜትር ኩብ ውሀ …
የሰላምና ልማት ማዕከል/PDC/ ከህይወትና ሰላም ኢንስቲትዩት/LPI/፣ከዩ ኤስ ኤይዲ/USAID/ና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በዩኒቨርሲቲዎች የሰላም እሴቶች ግንባታ ላይ የሚያተኩር የፕሮግራም ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ከህዳር 8-10/2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ [widgetkit id=7480] በወርክ ሾፑ የሰላምና ልማት ማዕከል/PDC/ እና የህይወትና ሰላም ኢንስቲትዩት/LPI/ አስተባባሪዎች፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና …
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1959 የመንግስታቱ ድርጅት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን በኢትዮጵያ በየአመቱ ህዳር 11 ይከበራል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ፋካልቲ መምህራንም ቀኑን ምክንያት በማድረግ በአዘዞ ቀበሌ 19 ሙሉ ሳይክል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው በዓሉን ከአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች …
በኢትዮጵያውን ዘንድ ከጊዜያቸው ቀድመው የተወለዱ መሪ በመባል የሚጠቀሱት ዳግማዊ አፄ ቴወድሮስ በትውልድ ስማቸው ካሳ ኃይሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳ እንዲሁም አንድ ለእናቱበመባል የሚታወቁት አጼ ቴዎድሮስ የዘመናዊ ስልጣኔ በር ከፋችና አንድ የሆነች የጠንካራ ኢትዮጵያ ምልክት መሆናቸውን የተለያዩ …
From 17-18 November, at the UNECA conference hall in Addis Ababa, an award ceremony that characterizes the technological advances of Ethiopia was held. The National Science and Technology award ceremony showcases the top scholars and institutions in the fields of …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የፊልምና ቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ትምህርት ክፍል በ2010 የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ በ9 ተማሪዎች ስራ የጀመረ የትምህርት ክፍል ነው፡፡ ትምህርት ክፍሉ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሲሆን፣ በሙያው ያለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ችግር ለመቅረፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ለዚህም የተለያዩ ባለሙያዎችንና …
የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስራ ዘጠነኛውን ዓመታዊ ጉባዔ “የተሻለ የጤና ስርዓት አፈጻጸም ለሁሉም አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን መሰረት ነው” በሚል መሪ ቃል በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎንደር ከተማ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 1/2010 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ጉባዔው የፌደራልና የክልል መንግስታዊ አካላት፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የእብድ ውሻ በሽታ ቀንን ለ3ኛ ጊዜ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በማድረግ እና ቤት ለቤት በመዘዋወር ውሾችን በመከተብ ጥቅምት 26/2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል፡፡ [widgetkit id=7227] የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቱ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ከመጡ …
From 8 through 9 November the Federal Health Services oversaw its 19th annual conference in the state of Amhara. The 2 day event that took place in the city of Gondar showcased the cities wonderful medical facilities and ground breaking …
On 11 November 2017 at the United Nations conference hall, in Addis Ababa, Ethiopia something took place that would change the way we look at infectious and non-infectious diseases in the region. Ohio State University’s Global One Health Initiative opened …
