የጎንደር ዩኒቨርስቲ ከአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በተቀናጀ የክሊኒካልና አዕምሮ ጤና አጠባበቅ በ2009 ዓ.ም በማስተርስ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 23 ምሩቃን መስከረም 20/2010ዓ.ም አዲስአበባ በግዮን ሆቴል አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ባለፈው ሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም መግቢያ ላይ በሁሉም ኮሌጆች፣ ኢንሰስቲቲዩት፣ …
የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 207 የህክምና ተማሪዎችን ባለፈው መስከረም 13/2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ከበደ ወርቁ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ፣ የዩኒቨርሲቲው እና የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሉ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ …
በጎንደር ዩቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ አስተባባሪነት ደረጃቸውን ያልጠበቁ የቤቶች አሰራር እና ህገወጥ ግንባታዎችን ለማሻሻል ከመስከረም 19-20/ 2010 ዓ.ም በታየ በላይ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን የመክፈቻ ንግግር በተጀመረው …
Urbanization is an ever so relevant issue in inner city areas across the world. And on September 29th and 30th 2017 a national consultation meeting titled Our Cities, Our Future: Towards Inclusive Neighborhoods, which focused on just that was held. …
In an effort to enhance training in the computer and technology field the ICT Directorate at the University of Gondar pledged to educate Gondar’s clever female students. By doing just that, on 23 September, the ICT Directorate in partnership with …
The University of Gondar officially launched its partnership with Canada’s Queens University and the MasterCard Foundation on Wednesday, 20 September, finalizing a collaboration that will bind the three institutions for the following 10 years. [widgetkit id=6959] Dr. Asrat Atsedeweyn, acedemic …
What took place in the newly constructed gymnasium in the College of Medicine and Health Sciences on 23 September was a testament to the dedication of the University of Gondar to produce capable professionals for society. The graduation commencement of …
ጣና ሐይቅ 84 ኪ.ሜ ርዝመትና 66 ኪ.ሜ ስፋት እንዲሁም ከ 15 ሜትር በላይ ጥልቀት እንዳለው ይነገርለታል፡፡ በተለያዩ ደሴቶቸም በርካታ ገዳማትን አቅፎ ይዟል፤ በዙሪያው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችም በተለያየ መንገድ የገቢ ምንጭ ነው፡፡ ጣናን ተንተርሰው በመዝናኛው ኢንደስትሪ፣ በአሳ ማጥመድ፣ በማስጎብኘት እና በሌሎችም …
What took place at the University of Gondar’s Referral Hospital, on 18 September, brought a sense of optimism to the Biomedical Engineering Department. Top officials and representatives from the Korean Foundation For international Healthcare (KOFIH) came to Ethiopia as collaborators …
From the 23rd through 24th of August, with the purpose of partnering with UoG on many fronts, which include a new state of the art library, the US Embassy, and various stakeholders from across Ethiopia underwent a national workshop. Representatives …
