የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ትምህርት ክፍል የፍልስፍና ዶክትሬት ድግሪ በተግባራዊ ሥነ-ልሳን / Doctor of Philosophy in Applied Linguistics/ ለመክፈት ሀገር አቀፍ ካሪኩለም ግምገማ በማራኪ አልሙኒዬም አዳራሽ ግንቦት 27 /2013 ዓ.ም አካሄደ ፡፡ በዕለቱ ሀገር አቀፍ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠ/ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጥንት ቀዶ ህክምና ትምህርት ክፍል የመጀመሪያው የተሳካ ከፍተኛ የዳሌ አጥንት ስብራት ቀዶ ህክምና በውጪ በሚታሰር ብረት መከናወኑን የሆስፒታሉ ቀዶ ህክምና ት/ክፍል ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር ቃለአብ ገልፀዋል። በዶ/ር ቃለአብ ተስፋዬ በተመራ ቡድን ይህ መጀመሪያው የተሳካ ህክምና የተደረገው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለረዥም አመታት በተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግለው በእድሜ ብቁነት በጦሮታ ለተሰናበቱ ሰራተኞች ግንቦት 26/2013ዓ/ም በኦሎምፒክ ሆቴል አዳራሽ የምስጋና መርሀ ግብር አካሄደ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን፣ የአስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር ጋሻው አንዳርጌ፣ የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ ትምህርት ኮሌጅ አዘጋጅነት ስድስተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሁን የምንጠቀምበትን የትምህርት ፖሊሲ መሰረት ያደረገ ገለፃና ክርክር ግንቦት 26/2013 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም ህንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩም የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችና የዩኒቨርሲቲው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት እና የምርምርና ህትመት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በኮሌጁ ስር ለሚገኙ ትምህርት ክፍሎች መምህራን እንዲሁም ለማስተርስና ለፒ ኤች ዲ ተማሪዎች ከግንቦት 25/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ …
የጎንደር ዩኒቨርሲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ማህበራዊ ግብይት ለተሻለ ህይወት በሚል የማህበረሰቡን የደም ልገሳ ባህል ለማሳደግ አላማ ያደረገ ስልጠና በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማሰልጠኛ ክፍል ግንቦት 19 እና 20/2013 ዓ/ም ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው በትምህርት ክፍሉ መምህራን የተሰጠ ሲሆን፣ ወቅታዊ …
የጎንደርዩ ኒቨርሲቲ የቱሪዝም ማኔጅመንት የትምህርት ክፍል ሀገር በቀል እውቀቶችን በመጠቀም አዳዲስ የቱሪዝም መስኮችን የማጎልበትና የመፍጠር ንድፈሃሳብን በተመለከተ፣ ሀገር በቀል የስዕል አሳሳል ጥበብን፣የብራና አዘገጃጀትና አጠቃቀምን እንዲሁም የሸክላ ሥራ ሙያዎችን በተመለከተ ከግንቦት 03-07/2013ዓ/ም ስልጠና መስጠቱ ይታወቃል። በተያያዘም ለሰሜን ጎንደር ዞንና ለደባርቅ ከተማ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ከተስፋ አዲስ የህጻናት ካንሰር ህክምና በጎአድራጎት ማህበር ጋር በመተባበር የካንሰር ታማሚ ህጻናት አስፈላጊውን የህክምና ፣የስነልቦና፣ የመጠለያና የምግብ አገልግሎት እያገኙ የሚቆዩበት ማቆያ ማዕከል በጎንደር አዘዞ መገንጠያ አካባቢ በዚህ አመት ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የህክምና ት/ቤት …
የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከባዮሎጂ ት/ክፍል ጋር በመተባበር ግንቦት 23 እና 24/2013 ዓ.ም የፒ.ኤች.ዲ(PhD) ሳምንት በአጼ ተዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ አዳራሽ አካሄደ፡፡ የኮሌጁ ም/ዲን ዶ/ር ወርቁ ነጋሽ፣ የዩኒቨርሲቲው ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክትር ዶ/ር አስማማው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት እርባታና ስርፀት ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ’’ሁለገብ የመኖ እጽዋት ስልታዊ ልማትና የእንስሳት አመጋገብ’’ በሚል ርዕስ በምእራብና በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ለተውጣጡ አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች በቆላድባ ከተማ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና …


