በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ስር የሚገኘው ቲያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል አዝናኝ የኪነ- ጥበብ ዝግጅትና ሰሚናር አካሄደ፡፡ ዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ደ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ተወዳጇ አርቲስት መሰረት ህይወት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የኮሌጁ መምህራንና ተማሪዎች በተገኘችበት ታህሳስ 26/09 ዓ.ም በማራኪ …
የዩኒቨርሲቲው ዋንኛ ተልዕኮ ማለትም መማር ማስተማር፣ ችግር ፈች ምርምሮችን ማድረግና የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መሆናቸው ይታወቃል፡፡ የመማር ማስተማሩ ሂደት ጥራቱን የጠበቀና በተግባር የተደገፈ ለማድረግ ደግሞ በዩኒቨርሲቲው ያሉ ኮሌጆች፣ ፋካልቲዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ኢንስቲቲውቶች የንድፈ ሀሳብ ትምህርቱን በመስክ ላይ ትምህርት(ስልጠና) ያስደግፋሉ፡፡ በተማሪዎች የመስክ …
The University of Gondar founded the quality of education conference at the national level. Now, in fact, other universities are following suit. To enhance continually the overall quality of the university an annual institutional conference on quality education has been …
Partnership will provide 450 scholarships to promising young African leaders and develop Ethiopia’s first occupational therapy program Gondar, Ethiopia, January 16, 2017 – Ethiopia’s University of Gondar and Canada’s Queen’s University today announced a 10-year, USD$24.2 million partnership to advance …
በሀገር አቀፍ በዩኒቨርሰቲ ደረጃ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንደተጀመረ የሚነገርለት የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ ከዚህ በፊት ዩኒቨርሲቲዉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለት ጊዜ ካዘጋጀ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ከተቋሙ ያገኙትን ልምድ በመጠቀም በወረፋ በየአመቱ ሀገራዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በማዘጋጀት እንዲካሄድ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ራሱን …
It has been an incredible 2016 budget year for the University of Gondar. The accolades acquired thus far surpass the achievements gained from previous years. That being said, from the top tier universities in the country the University of Gondar …
የጎንደር ዩኒቨርቲ በሀገሪቱ ከሚገኙ ነባር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ በ2008 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም 1ኛ በመውጣቱ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የሽልማት ዋንጫዉን ይዘዉ የመጡት የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የመንግስት ፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክቶር ዶ/ር ስንታየሁ ወ/ሚካኤል፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በደንቢያ ወረዳ ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ት/ምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ በርካታ የቁሳቁስ ድጋፍ በደንቢያ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ በአቶ እያዩ ውድነህ በኩል መስከረም 23/2009 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግቢ አስረክቧል፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ የተደረገው የደንቢያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በጠየቀው ትብብር …
የጎንደር ኒቨርሲቲ የ2009 ዓ.ም አዲስና ነባር ተማሪዎችን የሚቀበልበትን ጊዜ ማራዘሙን ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ አሁን ግን ቅበላ ጊዜው የተወስነ ስለሆነ – ነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 10 – ጥቅምት 13/2009 ዓ.ም፤ – አዲስ ተማሪዎች ከጥቅምት 17/2009 – ጥቅምት 20/2009 ዓ.ም ድረስ መሆኑን …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበልበትን ጊዜ በፌስቡክና በዌብሳይት ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ቢሆንም የቅበላ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ወደፊት አዲስና ነባር ተማሪዎችን የምንቀበልበትን ጊዜ በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን የምንገልፅ ይሆናል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
