በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጅ ትምህርት ክፍል ከደንቢያና ጭልጋ ወረዳዎች ለተውጣጡ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የሀር ትል በማርባት የሀር ክር ምርትን ለማግኘትና ለማሳደግ የሚያሰችል ስልጠና በማራኪ ግቢ በሚገኘው የቤተ-ሙከራ ክፍል ሰኔ 14/2008 ዓ.ም ሰልጠና ተሰጠ፡፡ የስልጠናው ፕሮጀክቱ አዘጋጅና አቅራቢ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳት ጥናት እና አገልግሎት መስጫ ማእከል ከECDD ጋር በመተባበር በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ 5ወንድና 2 ሴት በድምሩ ለ7 ተመራቂ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ሰኔ 7/2008 ዓ.ም የአልባሳት ሽልማት ሰጠ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳት ጥናት እና አገልግሎት መስጫ ማእከል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአለም ዓቀፍ ደረጃ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የፊስቱላ ቀን “ፊስቱላ በእኛ ትዉልድ ይብቃ” በሚል መሪ ቃል መንግስታዊና መንግስታዊና ካለሆኑ ድርጅቶች የመጡ ሀላፊዎችና ተወካዮች በተገኙበት በጎንደር ሪፈራል ሆሰፒታል ግንቦት 15/2008 ዓ.ም በተለያዩ ዘግጅቶች ተከበረ፡፡ ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ ከአጋር አካላት ጋር ግንቦት 06/2008 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ውይይት አካሄደ፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በውይይቱ ላይ ከክልል፣ ከሰሜን ጎንደር ዞን አና ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የመጡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ በጤናው ዘርፍ ከአጋር አካላት ጋር ግንቦት 05/2008 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ውይይት ተካሄደ፡፡ ዶ/ር ታከለ ታደሰ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት በውይይቱ ላይ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ፣ ከሰሜን ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ፣ እና ከክልል ጤና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ4ኛ እና የ5ኛ አመት የህክምና ተማሪዎች በመጀመሪያዉ ዙር ከየካቲት 12 እስከ መጋቢት 27/2008 ዓ.ም በሁለተኛዉ ዙር ከሚዚያ 7 እስከ ከግንቦት 27/2008 ዓ.ም ድረስ በነበረዉ የመስክ የቡድን ስልጠና መርሀ ግብር በአዘዞ፣ በጎንደር-ቀበሌ 18፣ በቆላድባ፣ በዳባት፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ህክምና ፋካሊቲ ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከ5 ቀበሌ ለተወጣጡ 45 አርሶ አደሮችና 12 ሙያተኞች ስለ እናት ንብ አረባብ ዘዴ ግንቦት 20/2008 ዓ.ም በማክሰኝት ከተማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳራሽ ሽልጠና ተሰጠ፡፡ እረዳት ፕሮፌሰ አቶ ማለደ ብሃኑ የህክምና ፋካሊቲ መምህርና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስለ አዕምሮ ጤና ለደንቢያ ወረዳ ለ25 የቀበሌ ሊቀመናብርተና እና ለ25 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በቆላድባ ከተማ ከግንቦት 15-28/2008 ዓ.ም ስልጠና ሰጠ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር ብሃኑ ቦሮ ስልጠና ሲሰጡ ስልጠናዉ ለሊቀመናብርት ከግንቦት 15-19/2008 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት የሚደገፍ የማህበረሰብ አገልገሎት በ14 የሜጋ ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የግምገማ ወረክ ሾፕ የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጋቢት 30/2008 ዓ.ም በሳይንስ አንምባ አደራሽ አካሄደ፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የመክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ ስብሰባዉን በመክፈቻ ንግግር የስጀመሩት የጎንድር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ የአስተዳደር ዘርፍ መደቦች የተፈላጊ ችሎታ ረቂቅ የዉሰጥ መመሪያ ላይ ሁሉም የዩኒቨርሲቲዉ ሰራተኞች በተገኙበት መጋቢት 14/2008 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ዉይይት ተካሄደ፡፡ ከቀኝ ወደ ግራ ሁለተኛዉ አቶ ሰለሞን አብርሐ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት …
