በስሜን ጎንደር ዞን በዳቫት ወረዳ ለሚገኙ ለ50 አርሶአደሮችና ለ10 የግብርና ባለሞያዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ፋካሊቲ ከስሜን ጎንደር ዞን የእንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ተጠሪ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ስለ እናት ንብ አረባብ ዘዴ በዳቫት ወረዳ አስተዳደር አዳራሽ ከግንቦት 5-6/2008 ዓ.ም ስልጠና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስር ከተቋቋሙ የተለያዩ በጎ አድራጎት ማህበራት መካከል አንዱ የሆነዉ አዲስ ሂዎት የበጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ቦታዎች ከመጡ መስራችና አዳዲስ አባላት ጋር የዩኒቨርሲዉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙነት በዩኒቨርሲቲዉ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ቦታዎች ሚያዚያ 29- 30/2008 ዓ.ም ማህበሩ የተመሰረተበትን 6ኛ ዓመት …
በግብርናዉ ዘርፍ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ክልልና ከስሜን ጎንደር ዞን ሴክተር መስሪያቤቶች ከመጡ የአጋር አካላት ጋር በዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት አዳራሽ ሚያዚያ 18/2008 ዓ.ም ምክክር አካሄደ፡፡ ዶ/ር ታከለ ታደሰ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕረዝዳንት በዩኒቨርሲቲው ስም በእንኳን ደህና መጣቹሁ መልክታቸዉ የስ/ጎንደር …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማይቻለውን እንዲቻል እያደረገ ነው! ከአምስቱ ስትራቴጂካዊ አብይ ርእሰ ጉዳዮች አንዱ በሆነው ‘አለማቀፋዊነት’መነሻ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከበርካታ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር የትብብር ስምምነቶችን በአለማቀፍ ደረጃ እያካሄደ ነው፡፡ለአብነትም ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ከፑንጃብ ዩኒቨርሲቲ ጋር አንድ ስምምነት የተፈራረመ ሲሆን …
የአንዲትን ሀገር የእድገት እጣ ፋንታ ከሚዎስኑት ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ ህዝብ ነው፡፡ በእርግጥ ከፍተኛ የሆነ የህዝብ ቁጥር ለአንዳንድ ታዳጊ ሀገራት ለድህነታቸው ዋነኛ ምክንያት ሊሆን ቢችልም ለሌሎች እንደቻይና ላሉ ሀገራት ደግሞ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ያደርጋል፡፡ ከዚህ እሳቤ በመነሳት በማህበረሰቡ ውስጥ የሚስተዋሉትን ችግሮች …
University of Gondar’s management team led by the president, Dr. Desalegn Mengesha, including the Academic vice president, Dr. Asrat Atsedewoyen, Business Development vice president, Dr. Yinges Alemu, Plan and Data Directorate delegate Director-Mr. Gashaw Neberu, and a delegate of …
Bravo! Dear True Fellow Scholars of UoG! The delegate team that traveled to India recently, being led by UoG’s Academic vice President, Dr. Asrat Atsedewoyen, to make collaborative arrangements with of Punjab University Patila (PUP), would undoubtedly be surprised …
University of Gondar in collaboration with international partners held a one day workshop on the evaluation of the implementation of community service projects at Science Amba hall on April 7, 2016. A total of 14 community service projects incorporating research …
“UoG is geared up to divert the impossible in to possible” Motivated by one of its five strategic themes-“Internationalization”, University of Gondar (UoG) is exhibiting a much higher rate of partnering initiatives with higher learning institutions, and other relevant …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና አየባበቅ ትምህርት ክፍል ከታህሳስ 02 እስከ04/2008 ዓ.ም ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ሥልጠናን ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሣይንስ አምባ የሥልጠና አዳራሽ ለሦስት ቀናት ያክል መስጠቱን የትምህርት ክፈፍሉ አስተባባሪ አቶ አማረ ታሪኩ ገልጸዋል፡፡ የምርምረና ሕብረተ-ሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታከለ ታደሰ …
