“Essential Electronic for Agriculture Library and Access to Global Online Research in Agriculture” በሚል ርዕስ ከጥቅምት 10-12/2008 ዓ.ም ድረስ በአፄ ቴዎድሮስ ግቢ ቤተ-መጽሀፍት የአሰልጣኞች ስልጠና ተካሄደ፡፡ ስልጠናዉ የተዘጋጀዉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተ መጽሀፍትና ዶክመንቴሽን አገልግሎት፣ የግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ እና አሜሪካን …
የዓፄ ቴወድሮስ ግቢ ተማሪዎች የግዕዝ ቋንቋን በመ/ር ፀዳሉአዲሱ ሲማሩ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ ትምህርት ክፍል የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን ለዩኒቨርሲቲው ማህበረ-ሰብ እየሰጠ መሆኑን የግዕዝ ቋንቋ ትምህርቱን በበላይነት የሚያስተባብሩት …
የአካል ጉዳተኛ ሰራተኛች ማህበር ሲመሰረት “የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ ሰራተኞች ማህበር” ጥቅምት 30/2008 ዓ.ም በማኔጅመንት አዳራሽ በይፋ ተመሰረተ፡፡ በዕለቱ የተለያዩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች፤ CBR ፕሮግራም፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳት ምርምርና አገልግሎት መስጫ ማእከል እና ሌሎችም አጋር ድርጅቶች …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 8/2008 ዓ.ም ስምንተኛን የሰንደቅ ዓላማ ቀን ባከበረበት ወቅት የሀገራችን እድገት ለማስቀጠል አባቶቻችን መስዋዕትነት የከፈሉባትን ይህ ትውልድም በልማት ከፍ ያደረጋትን ባንዲራችን መገለጫችን በመሆንዋ ዩኒቨርስቲያችን ዕለቱን በድምቀት ያከብራል ሲሉ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንት ተወካይ ዶክተር ደሳለኝ መንገሻ ገልጸዋል፡፡ በአገር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ እና ኦዲት ዳይሬክቶሬት የመማር ማስተማር ሂደቱን አስመልክቶ በጎንደር ከተማ ታዬ በላይ ሆቴል ከጥቅምት 20 እስከ 21/2008 ዓ.ም ድረስ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉን በይፋ የከፈቱት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት እና የዩኒቨርሲቲዉ ተወካይ ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ መንገሻ እንደተናገሩት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2ኛው ዙር የህክምና ተማሪዎች ከተመረቁ ከ30 ዓመታት በኋላ ከመላው ዓለም ተሰባስበው ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመምጣት 30ኛ አመታቸውን በድምቀት አከበሩ፡፡ በ1947 ዓ.ም የህዝብ ጤና አጠባበቅ ኮሌጅና የማስልጠኛ ማዕከል በጎንደር ሆስፒታል የጤና ሙያተኞችን በቀዳሚነት ለማፍራት የተቋቋመ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ2008 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች በ2ኛዉ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና ተዛማጅ ርዕሶች ዙሪያ ከጥቅምት 03-05/2008 ዓ.ም ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናዉ ከ2ኛዉ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በተጨማሪ የትምህርት ጥራት ማስጠበቅ ስራዎችና ባለድርሻዎች ሚና፣ የዩኒቨርሲቲዉ የ2008 ዓ.ም ዕቅድ፣ የተቋማዊ ለዉጥ ትግበራ እስከ አሁኑ አፈፃፀም፣ የአመራሩ ሚና …
Congratulations! Dr. Sisay Yifru, the current Dean of College of Medicine and Health Sciences, UoG, receives one of the highest and prestigious “Young rising star award” of People to People (P2P), an organization of primarily health professionals in …
The School of Law, UoG, has launched its first ever scientific journal of law. This comes after relentless effort of the School, its leadership and the editorial board as well as the contributors. International Journal of Ethiopia Legal Studies (IJELS) …
