The Country Director of KOFIH (Korean Foundation for International Health) Mr. Donghyung Kang visited the University of Gondar on 22 October 2020. The individual who represents a large Biomedical Engineering organization from South Korea reiterated his commitment to strengthening his …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ በማስተማር፣ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሦስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።ዩኒቨርሲቲው ትናንት ባደረገው ስብሰባ ለዶ/ር ታደሰ አወቀ፣ ለዶ/ር የማታው ወንዴ እና ለዶ/ር አሰግድ ደምሴ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ለኢዜአ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ስር በሚገኙ የበለሳ፣ የጎርጎራ፣ የዳባትና የሽንታ ምርምር ጣቢያዎች ላይ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎት፣ የዘር ብዜትና የቴክኖሎጅ ሽግግር ስራዎች በስፋት እየተሰራባቸው ይገኛል፡፡ከምርምር ቦታዎቹ አንዱ በሆነው በበለሳ ምርምር ጣቢያ ውጤት የታየባቸው የተለያዩ ምርጥ ዘሮች ወደ አካባቢው አርሶ …
ዩኒቨርሲቲያችን የበረሃ አንበጣ ለተከሰተባቸው የአማራ ክልል ዞኖች አንድ ሚሊዬን ብር ድጋፍ መወሰኑን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡በመሆኑም የሰብል መሰብሰቢያ ቁሳቁሶችና ፀረ ተህዋስያን ኬሚካል መርጫ መሳሪያ ገዝቶ በትናንትናው ዕለት ርክክብ ፈፅሟል፡፡ የድጋፍ ርክክቡን የፈፀሙት የጎንደር ዩኒቨርሲቲን በመወከል የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር መርሻ …
It is known that the Ministry of Science and Higher Education has sent a team to assess the status of universities in the fight against COVID-19. The evaluation and monitoring team came to our university and evaluated our readiness on …
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኮቪድ-19ን በመከላከል ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት የሚጀምሩበትን ቁመና የሚገመግም ቡድን ወደየተቋማቱ መላኩ ይታወቃል፡፡ የግምገማና ክትትል ቡድኑ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን መጥቶ ያለንን ዝግጁነት በተለያዩ መለኪያዎች መዝኖ ግብረ መልሱን ለመካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ አቅርቦ በስጋትና መልካም አጋጣሚዎች ጥልቅ ውይይትና ምክክር ተደርጓል፡፡ …
በቅርቡ በገበታ ለሃገር ለልማት በተመረጠቸው ጣና ዳር በምትገኘው ጎርጎራ ከተማ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መስከረም 23/2013 ዓ.ም የጋራ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በዚህ የጋራ ውይይት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጅነር አብርሃም በላይ፣ …
1. የኮቪድ 19 ኘሮቶኮልን ተከትሎ የመኝታ ቤቶች፣ የመመገቢያ ቤቶች፣ ቤተ መጻሕፍት፣ ቤተ ሙከራዎች እና ላውንጆች አገልግሎት እንዲጀምሩ ዝግጅት ተደርጓል። የተማሪ ጥምርታ በዶርም፣ በመመገቢያ አዳራሽ፣ በክፍል፣ በቤተ መጻሕፍት እና በቤተ ሙከራዎች ተወስኗል፣ 2. በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ህንጻዎች ጸረ ቫይረስ ኬሚካል …
As of today, 2 October 2020, the University of Gondar is taking part in final preparations to bring back its students. It could be remembered that UoG students were sent back home in March due to the global COVID-19 Pandemic. …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተማሪችን ቅበላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ግምገማዊ ውይይት በማራኪ ግቢ አልሙንየም ህንጻ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ መስከረም 21/2013 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሰጠውን ወቅታዊ አቅጣጫ መሰረት ያደረገ ሲሆን፣ በዩኒቨርሲቲአችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የተመራ …
