የጎንደር ከ/አስተዳደር አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተቋቋመው አዲስ የኮቪድ-19 ህክምና መስጫ ማዕከል የ200 ሺ ብር ቁሳቁስ ድጋፍ ሚያዚያ 17/2012 ዓ.ም አበርክቷል፡፡ የተበረከተው ቁሳቁስ የውኃ ማሞቂያና ማቀዝቀዣ፣ፎጣ፣ጠረጴዛና የግድግዳ ሰዓት የሚያካትት ሲሆን በርክክብ ስነ ስርዓቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የጎንደር ከ/ አስተዳደር …
ዩኒቨርሲቲው የኮቪድ-19 ህክምና መስጫ ማዕከል አዘጋጅቷል፤የህክምና አገልግሎቱን ለመስጠትም ባለሙያዎች አስፈላጊውን የጥንቃቄ ስልጠና መውሰዳቸው ተገልጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለህጻናት ህክምና አስቦ ያስገነባውን አዲስ ህንጻ ከወቅታዊ ችግር አንጻር ለኮሮና ህክምና መስጫ ማዕከል እንዲሆን በመወሰን አስፈላጊው የአልጋ፣የህክምና መስጫ፣ የንጽህና መጠበቂያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መሟላታቸውን በጎንደር …
ዩኒቨርሲቲያችን ›› ከNala እና Jdcy‹‹ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በርካታ ስራዎችን እየሰራ ያለ ሲሆን፣ የኮረና ተሕዋሲን ለመከላከል እያደረገ ያለውን ከንክኪ ነፃ የሆኑ የእጅ መታጠቢያ ታንከሮችን ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢ በማስቀመጥ፣ የተሕዋሲያኑን መተላለፊያና መከላከያ መንገዶችንና ምልከቶችን በትልልቅ ባነሮች ላይ በማሳተምና በሚታዩ ቦታዎች ላይ …
በአለም ዙሪያ ያሉ ምሁራን የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ከክትባት እስከ መድኃኒት ይሆናል ያሉትን ለማግኘት ከተፍጨረጨሩ ወራት አልፈዋል፡፡ይሁን እንጅ ጥረታቸው አጥጋቢ ፍሬ አላፈራም፤ ሰለሆነም ፍቱን መድኃኒት ይሆናል ያሉት አንድ ነገር ብቻ ነው-አስቀድሞ መከላከል፡፡ አስቀድሞ ለመከላከል ደግሞ ዋናው ጉዳይ ከአካለዊ መቀራራብና ከንክኪ መራቅ …
በሬድ ፎክስ መኖሪያ ግቢ የሚኖሩ 84 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ሃምሳ ሺህ ብር (50,000 ብር) በማዋጣት በማራኪ ክፍለ ከተማ ሳሙና በር ቀበሌ ለሚኖሩ 47 የተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው በኮረና ቫይረስ ስጋት የዕለት ገቢያቸው የተቋረጠባቸውና አጋዥ የሌላቸው አቅመ ደካሞችና ቤተሰብ …
84 UoG faculty members who live in the staff housing near Red Fox Hotel donated their own money and raised fifty thousand birr (50,000) for 47 financially disadvantaged families who live in the Kebele 18 “Samuna Ber” neighborhood. The assistance …
የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ሌሎች አካለትም የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ስርጭትን ለመከላከል ትኩረት ሊሰጧቸው እና ለተግባራዊነታቸውም እንዲተጉ የሚከተሉትን እንመክራለን
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲያችን የተቋቋመው ግብረ ኃይል ከተለያዩ የሙያ መስኮች የተዋቀረ ሲሆን በስካይፒ (skype) እየተገናኙ እና በኢሜይል በመላላክ የተግባር ሰነዶችን አዘጋጅተው አጠናቀዋል፡፡ ቫይረሱን ቀድሞ በመከላከል እና የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በመግታት ረገድ የጎንደር ማህበረሰብ ላይ መሰራት ያለባቸውን ዝርዝር ስራዎችንና ማስፈፀሚያ ስልቶች …
To all the University of Gondar community, Please take the time and follow the link below and take the short survey which is concerned with the current COVID-19. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd3VkCcVfBSC1oQgk6VVPHEJwL-2sPTp3-c6T4C8Po1YqHQUQ/viewform?usp=sf_link
