እንኳን ለ124ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
All are invited to the 124th Anniversary of the great Victory of Adwa.
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ዘንድ የ ‘ሰላሙ ዩኒቨርሲቲ’ የሚል ስያሜ ካገኘ በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከአጋር አካላት ጋር በጋራ በመስራት ይህንኑ ስያሜ ለማስቀጠል መቻሉን በተለያየ መልኩ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የዩኒቨርሲው ተማሪዎች የሰላምን ፋይዳ ይበልጥ መረዳት እንዲችሉና እርስ-በእርሳቸው በመከባበርና በመቻቻል ዓለማቸውን አሳክተው …
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ በተገኙበት የዩኒቨርሲቲዎች የሕዝብ ግንኙነት አሰራር ምን ይመስላል በሚል ከየካቲት 21 እስከ 22/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው ውይይት ላይ የዩኒቨርሲቲያችን የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ልምዱን እንዲያካፍል የተጋበዘ ሲሆን የቅንጅት …
ዩኒቨርሲቲያችን ከሀገር አቀፍ አልፎ በአለምአቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ ካደረጉት ሁኔታዊች መካከል የጸሀፊዎች አስተዋጽኦ ጉልህ ድርሻ አለው፡፡ በተለይም ባለጉዳይን በማስተናገድ ረገድ የጸሀፊዎች ሚና ወሳኝ ነው፡፡ አንድ ደንበኛ የጉዳዩ መፈጸም ብቻ ሳይሆን የሚስተናገድበት መንገድ በውስጡ ትልቅ ስሜት የመፍጠር ኃይል አለው፡፡ ከዚህም ባለፈ ጸሀፊዎች …
የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሥነ-ዜጋ እና ሥነ-ምግባር ትምህርት ክፍል ለባለድርሻ አካላት እና ለድርጊቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ምንነት፣ መንስኤዎች እንዲሁም የሚያስከትለውን የሰብአዊ እና ስነልቦናዊ ቀውስ የሚያስገነዝብ ስልጠና ዛሬ የካቲት 20/2012 ዓ.ም በጠዳ ግቢ እየሰጠ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስነ-ትምህርት ኮሌጅ ለ2ኛ ደ/ት/ቤት አይ.ሲ.ቲ መምህራን የ”ጃውስ ሶፍት ዌር” የንድፈ-ሀሳብና የተግባር ስልጠና ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በደባርቅ ማዕከል እየሰጠ ይገኛል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ስነ-ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማሻሻል በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን እየሰራ …
በጤና ዙሪያ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ በርካታ መንግስታዊና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ቢኖሩም፣ የመንገድ መሰረተ ልማት እምብዛም ባልተሟላባቸው አካባቢዎች በቂ የጤና አገልግሎት መስጠት ላይ ውስንነቶች እንዳሉ ይነገራል፡፡ ይህንንም በመረዳት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የህክምና ሙያተኞች ከአጋር ግብረ-ሰናይ አካላት ጋር በመተባበር በያዝነው ግማሽ የበጀት …
