የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ት/ክፍል “The Role and Position of Information Systems in the Computing Landscape” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የኢንፎርሜሽን ሲስተምስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ስላለበት ሁኔታ፣ እየተተገበረና ለወደፊት መሰራት ስላለባቸው ጥናቶች እንዲሁም ከቢዝነሱ ጋር ስላለው የጠበቀ ግንኙነት እና ተያያዥነት ስላላቸው …
We are delighted to publicize the launch of an open access peer-reviewed Journal devoted to the fields of Business and Economics – Ethiopian Journal of Business Management and Economics (EJBME). It is the first dedicated biannual scientific journal of the …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት፣ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ ታላቁ የታሪክ ተመራማሪና የመብት ተሟጋች የኢትዮዽያ ወዳጅ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንከርስት ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፡፡ሪቻርድ ፓንክረስት በእንግሊዝ ሀገር በ1920 ዓ.ም ከተማረ እና ተራማጅ ከሆነ ቤተሰብ ተወለዱ፡፡ እናታቸው …
University of Gondar president office, public and international relations directorate and all staff of the university express their deepest sorrow on the death of the historian, researcher and campaigner, Professor Richard Pankhurst, died on February 16 2017. Richard Pankhurst was …
በስፔን ሀገር የሚገኙ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ሀላፊዎች አዘዞ አካባቢ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙውን የእናቶች የማዋለጃ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችል ነጥቦች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ ጋር ተወያዩ፡፡ የፕሮጀክቱ ሀሳብ አፍላቂና ዋና አስተባባሪ የሆነችው ትዉልደ ኢትዮጵያዊት ወ/ሮ የሺ በየነ …
Ethiopian national Yeshi Beyene from Spain who gathered funds from her country of residence has come to Ethiopia in hopes of doing marvelous deeds. Spain based Mensajeros De La Paz and Principe De Asturias were among the greater contributors to …
University of Gondar climate change research center held a national workshop on revitalizing climate change research in Ethiopia on Feb10 &11,2017 at Science Amba Hall, UOG. Due to the shocking changes which are happening in sub-Saharan countries particularly in Ethiopia,various …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝም ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የሚዘጋጀው አመታዊ የቱሪዝም ሳምንት በዓል ለ10ኛ ጊዜ በድምቀት ተከበረ፡፡ ከጥር 1 አስከ ጥር 5/2009 ዓ.ም “የቱሪዝም ተደራሽነት ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶች በጎንደር ዩኒቨርስቲ ግቢ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ስር የሚገኘው ቲያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል አዝናኝ የኪነ- ጥበብ ዝግጅትና ሰሚናር አካሄደ፡፡ ዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ደ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ተወዳጇ አርቲስት መሰረት ህይወት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የኮሌጁ መምህራንና ተማሪዎች በተገኘችበት ታህሳስ 26/09 ዓ.ም በማራኪ …
የዩኒቨርሲቲው ዋንኛ ተልዕኮ ማለትም መማር ማስተማር፣ ችግር ፈች ምርምሮችን ማድረግና የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መሆናቸው ይታወቃል፡፡ የመማር ማስተማሩ ሂደት ጥራቱን የጠበቀና በተግባር የተደገፈ ለማድረግ ደግሞ በዩኒቨርሲቲው ያሉ ኮሌጆች፣ ፋካልቲዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ኢንስቲቲውቶች የንድፈ ሀሳብ ትምህርቱን በመስክ ላይ ትምህርት(ስልጠና) ያስደግፋሉ፡፡ በተማሪዎች የመስክ …
