13ኛው የአማራ ክልል የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም የምክክር ጉባኤ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከሀምሌ 16-17/2008 ዓ/ም የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጎጃም የባህል ሙዚቃ ባንድ ታጅቦ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ እንኳን ለ13ኛው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 26ኛው አመታዊ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና ቴክኖሎጅ የሽግግር ጉባኤ ‹ሳይንስና ቴክኖሎጅ ለኢትዮጲያ ህዳሴ› በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ከተለያየ ዩኒቨርሲቲ የመጡ መምህራን እና ጥናት አቅራቢወች፣ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ አርሶ አደሮች፣የወረዳ አመራሮችና ከሀገር ውጭ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሙሁራን በተገኙበት …
ከኢትዮጵያም ሆነ ከኣፍሪካ አልፎ በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ የማህፀንና ፅንስ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች ዉስጥ አንዷ እንደሆነች ተመስክሮላታል። ህይወቷን ለሙያዋ አሳልፋ የሰጠች ዉድ ኢትዮጵያዊት ስትሆን በተለይም በሴት እህቶቻችንና እናቶቻችን ላይ በስፋት ችግር ኣያደረሰ ባለዉ የፊስቱላ ህመም ላይ የቀዶ ጥገና ሕክምና በማድረግ …
