የጎንደር መምህራን ኮሌጅ ከተመሰረተ 36 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ኮሌጁ ለዓመታት በርካታ ሙሁራንን በማፍራት የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በአሁኑ ሰዓት በትምህርት ጥራት፣ በሰው ሀብት ለማትና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ችግሮች ተደቅነውበታል፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ የጎንደር ዩኒቭርሲቲና ጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በጋራ ለመስራት ስምምነት አድርገዋል፡፡ …
[widgetkit id=8862] The Gondar College of Teachers’ Education was established in 1981 as a training center for teachers in the education field. The College is known for producing scholars in the country. Currently though, the College has a certain issue …
Maqdala at 150: An Academic-Cultural-Touristic Experiences kicked off it first leg of a seven day event. Many scholarly individuals from Ethiopia and abroad showed up to present numerous research findings and also to be spectators. It should be mentioned that …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል ሀሳብ አመንጭነት የተጀመረው እና አማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከአ.ብ.ክ.መ ባህልና ቱሪዝም ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጁት 150ኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ በዓል ከዛሬ ሚያዚያ 2/2010 ዓ.ም ጀምሮ በጎንደር ኒቨርሲቲ ሳይንስ አምባ አዳራሽ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ ከፍተኛ፣ መካከለኛና መሰረታዊ አመራሮች ከመጋቢት 24 እስከ 27 /2010 ዓ.ም የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው በውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት፣ በመልካም አስተዳደር ትግበራ፣ በዜጎች ቻርተር ዝግጅት ፅንሰ ሀሳብና አተገባበር እንዲሁም በሌሎች ተያያዠ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው፡፡ በስልጠናውም 144 …
በአማራ ክልል በሁለት ወረዳዎች ለሚጠናው የስነ-ምድር ካርታ እና የስነ-ምድር ጥናትና ትንተና ስራ ለመስራት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአብክመ ማዕድን ሀብት ልማት ማ/ ኤጀንሲ ጋር መጋቢት 21/2010 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በጃዊና ቋራ ወረዳዎች ሊሰራ ለታሰበው የስነ-ምድር ካርታ ፣ ጥናትና ትንተና ስራ የተለያዩ …
መሪነት ስልታዊነትን፣ ምክንያታዊነትንና የሰዎችን ችግር መረዳትን የሚጠይቅ ኃላፊነት ነው፡፡ ሁሉም ሰው የመሪነት ጥበብ ተችሮት አይወለድም፤በእድሜ፣ በልምድና በትምህርት ያዳብረዋል እንጂ፡፡ ይህን ታሳቢ በማድረግም ከሱዳን ኤምሬትስ ኮሌጅ የመጡት ሀሰን ሙሀመድ ኢብራሂም ከሰዎች ጋር የመግባባት ጥበብ በሚል ርዕሰ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአመራር ስታፍ አባላት …
The King of Ethiopia, Emperor Tewodros II has been celebrated and commemorated with various festivities that warrant recognition. Among the various activities that were conducted throughout the past 2 weeks, the question and answer competition that took place on 4 …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከፌደራል ስነ ምግባርና ጸረ- ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ፣ በሀገር ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ፣ በዩኒቨርሲቲው ደግሞ ለ9ኛ ጊዜ “ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመዋጋትም ሆነ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ሁሉም ዜጋ ዘብ ይቁም” …
የበርካታ ብዝሀ ሕይዎት መገኛ የ41 ወንዞች፣ የ77 ምንጮች መነሻ የሆነው የጉና ተራራ በአሁኑ ሰዓት 4615 ሄክታር ስፋት አለው፡፡ በውስጡ 96 ያህል የእፅዋት ዝርያዎች፣ 139 የአዕዋፍ ዝርያዎች 30 ያህል አጥቢ እንስሳት አንዲሁም በመጥፋት ላይ የሚገኙት የቀይ ቀበሮ እና የጭላዳ ዝንጀሮዎች እንደሚገኙ …
