የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጂ አይ ዚ/GIZ ከተሰኘ የጀርመን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር 5ተኛውን ሀገራዊ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጉባኤ “የተቀናጀ የዩኒቨርሲቲ፣ ሙያና ቴክኒክ እንዲሁም ኢንዱስትሪ ጥምረት ለሀገር እድገት/Coordinated University –TVET- Industry Coordination for Ethiopia’s Industrialization” በሚል …
With the theme coordinated university industry cooperation for Ethiopia’s industrialization, from 23-24 February 2018, the Institute of Technology at the University of Gondar hosted the 5th National University Industry Linkage annual conference. The conference that took place at Goha Hotel …
በቅርቡ በአለም ጤና ድርጅት የተሰራ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው በአለም 38 ሚሊየን ያህል አይነ ስውራን ይገኛሉ፡፡ በከፊል ሰሃራማ የአፍሪካ አገራትን ስንመለከት ደግሞ ይህ አሀዝ 7 ሚሊየን ገደማ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ በአፍሪካም ሆነ በሌሎች አህጉራት በከፍተኛ ደረጃ የሰዎችን የአይን ብርሃን በመንጠቅ ለአይነ-ስውርነት በማጋለጥ …
The values of sports science is widely known throughout the sports world and many institutions. In some cases it actually turns out to be a lucrative business for the professionals in major sports clubs. Notwithstanding though, in Ethiopia this specialization …
የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስር ከሚገኘው ሲቢአር ፕሮግራምና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ከተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ 95 አካል ጉዳተኞችን ለአምስት ወር በተለያዩ ሙያዎች አሰልጥኖ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ጥር 29/2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡ በ1963 ዓ.ም የተመሰረተው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና የምርምር ዘርፎች የመዋቅር ማሻሻያ ጥናት የካቲት 09/2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሰኔት አዳራሽ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል :: በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት፣ም/ፕሬዚዳንቶች፣ ዲኖችና ዳይሬክተሮች ተገኝተው በቀረበው የመዋቅር ጥናት ላይ የማስተካከያ ሀሳብ ሰጥተዋል :: የመዋቅር ጥናቱ ዋና አላማ ዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮዎች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር በሂሳብ ትምህርት ክፍል የተለያዩ ትምህርት መስኮች አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ትምህርት ክፍል – በማስተርስ ፕሮግራም 1. Algebra 2. Differential 3. Numerical Analysis የመመዝገቢያ መስፈርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በውስጡ አምስት ግቢዎች ያሉት ሲሆን አካባቢን ውብ፣ ጽዱና ማራኪ ማድረግ በሚል አጀንዳ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ግቢዎቹን የማስዋብ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ይህን መልካም ጅማሮ የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል መጋቢት 2/2010 ዓ.ም በህ/ጤ/ሳ/ኮ/እና በሪፈራል ሆስፒታሉ ሁለት ዓላማዎች ያሉት የፅዳት ዘመቻዎች ተካሂዷል፡፡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙት የተለያዩ ወረዳዎች የምርጥ ዘር ምርምር በማካሄድ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡ከእነዚህም ውስጥ ቋራ፣ምዕራብ በለሳ፣ ዳባት ወረዳዎች ይገኙበታል፡፡ የዳባት ምርምር ማዕከል በ2005 ዓ.ም ሥራውን የጀመረ ሲሆን ከ13 በላይ ዓይነት ያላቸው የድንች ዘሮችን በማሰባሰብና በምርምር በማረጋገጥ ለአርሦ …
Programme Objectives DAAD (German Academic Exchange Service), as a publicly funded, selfgoverning organisation of the institutions of higher education in Germany, promotes international academic exchange as well as educational co-operation with developing countries through a variety of funding and scholarship …
