በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚከናወኑ በርካታ ማህበረሰብ አቀፍ የምርምር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የራስ አገዝ ቡድን ፕሮጀክት የፕሮግራም ማስጀመሪያ የማህበረሰብ ውይይት በጎርጎራ መናፈሻ ጥር 26/2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡በውይይቱ የሚመለከታቸው አካላት ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ከጎንደር ዙሪያ ወረዳና ከምዕ/ደንቢያ ወረዳ እንዲሁም ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተዋል፡፡ በማህበረሰቡ ውስጥ የሴቶችን …
በአማራ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ከተሰሩት የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው የምስራቅ በለሳ ጓህላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻን ጨምሮ የተለያዩ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ጥር 27/2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል፡፡ የምስራቅ በለሳ ወረዳ …
On 1 February 2018 Professor Tegegne Gebre- Egziabher from Addis Ababa University, and who teaches Geography to PhD students at the University of Gondar, spoke in length to a crowded Markai campus auditorium about urbanization and its linkages with rural …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህፀንና ፅንስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ አበራና ዶ/ር ዘላለም መንግስቱ በዩሮ ጋይናኮሎጂና በማህፀን ግድግዳ ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ጥገና (Pelvis floor reconstructive surgery) በሰብ ስፔሻሊቲ ለሁለት ዓመታት ከጀርመን አገር በመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ትምህርቱን ሲከታተሉ ቆይተው ጥር 17/2010 ዓ.ም …
The English Language and Literature department at the University of Gondar is increasing the confidence of students by welcoming them to English Clubs via the English Language Improvement Center (ELIC). Such activities as free talk, debates, reading clubs (for instructors) …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ትምህርት ክፍል የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል በነፃ ሀሳብን የመግለፅ (free talk) ክለብ አባላት ሳምንታዊ (ፍሪ ቶክ) ፕሮግራማቸውን ጥር 18/2010 ዓ/ም በማዕከሉ ክፍል አካሄዱ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል እንዲከፍቱ በትምህርት ሚኒስቴር …
The University of Gondar, which was represented by Academic vice president Dr. Asrat Atsedeweyn and Mr. Abebe Assefa Dean of the School of Law, was hosted by Zhejiang Gongshang University in China to sign a Memorandum of Understanding. The two …
Deadline: 15 February 2018 The effect of representational power of women in the media and arts continues to be underestimated in Ethiopia. The portrayal of women or minority groups in popular culture contributes tremendously to their in-/equality in society. This …
Living and working in Germany, Dr. Anna Kiefer, doctor of medicine in obstetrics, Dr. Debru Addissea and Prof. Gert Naumann, President of the German Association for Urogynaecology and Pelvic Floor Reconstruction, have been able to train and graduate two fellows …
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር የተከበሩ አምባሳደር ሚካኤል ራይኖር ጥር 11/2010 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ፡፡ እንደሚታወቀው ጥር 11 ለኢትዮጽያውያን ልዩ ቀን ናት፡፡ በተለይም ለታሪክና የባህል አምባ ለሆነችው ጥንታዊቷ ጎንደር፣ በዚህ ቀን ልዩ ልዩ የባህልና የእምነት ትይንቶች በሚያምር ሁኔታ የሚያሸበርቅበት ዕለት ነው፡፡ …
