Recently, on 1 January 2018, Prof. Edemariam Tsega a lifelong contributor to the health and wellness of Ethiopia passed away. His work can be seen encompassing the globe and with a deep analysis of his life’s work there is no …
It is evident that the lives of children with disabilities is vital. And the workshop that was held on 1 January 2018 showed just that. The discussions highlighted the University of Gondar and the CBR (Community Based Rehabilitation) program’s dedication …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የፊዚክስ ት/ት ክፍል ውጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢታዮጵያዊ የዘርፉ ምሁራን ጋር በጋራ በመተባበር ከታህሳስ 17-18/2009 ዓ.ም የቆየ ኮንፍረንስ በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ እና የዩኒቨርሲቲው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በየወሩ ታዋቂ ምሁራንን በመጋበዝ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ሴሚናር ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍልም እውቁን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምሁር ፕ/ር ማሞ ሙጨን በመጋበዝ ታህሳስ 16/2010 ዓ/ም ማራኪ ግቢ በሚገኘው አዲሱ አዳራሽ የኮሌጁ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በተለይም የአርግን ጆና ቀበሌ ነዋሪዎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር ህዳር 29/2010 ዓ/ም በደባርቅ ከተማ በፓርኩ ጽ/ቤት አዳራሽ ምክክር ተደረገ፡፡ በዕለቱ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ የደባርቅ ከተማ …
Through the 26th-28th of December 2017 at the post graduate hall in Atse Tewodros Campus a seminar that empowered future educators to take up the subject of physics was held. It may seem that physics was once a major that …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፋሲለደስ አጠ/2ኛ ደረጃ መሠ/ት/ቤትን ሞዴል ለማድረግ ያቋቋመው ሶስት የኮምፒዩተር ማዕከል ህዳር 28/2010 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተመረቀ ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ም/ፕሬዚዳንቶችና ዳይሬክተሮች እንዲሁም የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ኃላፊ፣ የፋሲለደስ አጠ/2ኛ ደረጃ መሠ/ት/ቤት መምህራንና ተማሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በምረቃ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት አዘጋጅነት በፆታዊ ጥቃትና በህግ የበላይነት ላይ ያተኮረ ወርክ ሾፕ በትምህርት ቤቱ ምስለ ችሎት አዳራሽ ህዳር 22/2010 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በወርክ ሾፑ ከአሜሪካ ሲያትል ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ላይቬሪያዊት ፕሮፌሰር ቬሮኒካ ፈይ ፈሩይ ተጋብዘው ጥናታዊ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጪው 20 ዓመታት የምድረ ግቢ ዲዛይን መሪ ዕቅድ/master plan የመጀመሪያ ዙር የንድፍ ስራ ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተለያዩ ውይይቶች፣ የግቢ ምልከታዎች እና ገለጻዎች ህዳር 26-27/2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲው ግቢ ተካሂዷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በፊት የነበረውን ዘልማዳዊ የግንባታ ቦታ አጠቃቀም ሳይንሳዊ …
A first of its kind in Ethiopian universities, the University of Gondar sets a path towards a more sustainable use of its territory. The 2 day consultation started on 5 December 2017. By focusing on UoG’s campus master plan and …
