The Office of Vice President for Research and Community Service hereby announces the 2015/16 annual call for research proposals for possible funding. The research proposal:1. should be in line with the research proposal submission format and guidelines of the university;2. need …
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የጎንደር ዩኒቨርስቲ በ2ዐዐ8 ዓ.ም በማታው (በኤክስቴንሽን) መርሃ ግብር በመጀመሪያ ድግሪ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በላብራቶሪ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በሎጀስቲክስና ሳኘላይ ቼይን ማኔጅመንት …
የተማሪዎች ህብረት የምርጫ ፕሮግራምን በንግግር የከፈቱት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንት ተወካይ በንግግራቸው ምርጫ የምታከናዉኑ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዉ የተናገሩ ሲሆን የተማሪዎች ህብረት ሚና በዩኒቨርሲቲው ዉስጥ ከፍተኛ በመሆኑ መራጮች ትኩረት ሰጥታችሁ መምረጥ ይገባችኋል ብለዋል፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ …
የዩኒቨርሲቲያችን የካዉንስል አባላት በመልካም አስተዳደር እና በትምህርት ልማት ሰራዊት ግንባታ የ2008 ዓ.ም ዕቅድ ግምገማ በዩኒቨርሲቲዉ የእንግዳ ማረፊያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ ጥቅምት 25/2008 ዓ.ም የተካሄደውን የዕቅድ ግምገማ በንግግር የከፈቱት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ተወካይ ሲሆኑ፤ባደረጉት ንግግር የመልካም …
ጥቅምት 15/2008 ዓ.ም. በተለያዩ የሀገራችን ከተሞችና ወረዳዎች እየተዘዋወረ ያለው የህዳሴ ዋንጫ በሰሜን ጎንደር ወረዳዎች ሲዘዋወር ቆይቶ ጎንደር ከተማ በገባበት ወቅት ዩኒቨርሲቲውም ለዚህ ታላቅ ግድብ የበኩሉን ማድረግ ስለሚገባ የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፊል ገፅታ በዚህ ወቅት የጎንደር …
በዓለም የመጀመሪያ የሆነዉ የጉቴሽን ወይም ቁርዘት የምርምር ኮንፈረንስ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና ገጠር ትራስፎርሜሽን ኮሌጅ ተካሂዷል፡፡ ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት አቶ ሰለሞን አብርሃ የአስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ተወካይ እንደገለፁት “በዚህ ወቅት በፈረንሳይ ሃገር ከ200 በላይ የሚሆኑ ሀገራት ስለ አየር ብክለት እና በሰዉ ልጆች …
“Essential Electronic for Agriculture Library and Access to Global Online Research in Agriculture” በሚል ርዕስ ከጥቅምት 10-12/2008 ዓ.ም ድረስ በአፄ ቴዎድሮስ ግቢ ቤተ-መጽሀፍት የአሰልጣኞች ስልጠና ተካሄደ፡፡ ስልጠናዉ የተዘጋጀዉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተ መጽሀፍትና ዶክመንቴሽን አገልግሎት፣ የግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ እና አሜሪካን …
የዓፄ ቴወድሮስ ግቢ ተማሪዎች የግዕዝ ቋንቋን በመ/ር ፀዳሉአዲሱ ሲማሩ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ ትምህርት ክፍል የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን ለዩኒቨርሲቲው ማህበረ-ሰብ እየሰጠ መሆኑን የግዕዝ ቋንቋ ትምህርቱን በበላይነት የሚያስተባብሩት …
የአካል ጉዳተኛ ሰራተኛች ማህበር ሲመሰረት “የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ ሰራተኞች ማህበር” ጥቅምት 30/2008 ዓ.ም በማኔጅመንት አዳራሽ በይፋ ተመሰረተ፡፡ በዕለቱ የተለያዩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች፤ CBR ፕሮግራም፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳት ምርምርና አገልግሎት መስጫ ማእከል እና ሌሎችም አጋር ድርጅቶች …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 8/2008 ዓ.ም ስምንተኛን የሰንደቅ ዓላማ ቀን ባከበረበት ወቅት የሀገራችን እድገት ለማስቀጠል አባቶቻችን መስዋዕትነት የከፈሉባትን ይህ ትውልድም በልማት ከፍ ያደረጋትን ባንዲራችን መገለጫችን በመሆንዋ ዩኒቨርስቲያችን ዕለቱን በድምቀት ያከብራል ሲሉ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንት ተወካይ ዶክተር ደሳለኝ መንገሻ ገልጸዋል፡፡ በአገር …
