ማስታወቂያ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ ትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
1. School of Medicine (ስኩል ኦፍ ሜድስን)
• M Sc in human anatomy
የምዘገባ ቀን፤ቦታና አድራሻ
– በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ረ/ሬጅስትራር ጽ/ቤት
2 ግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ በፒ.ኤች.ዲ (PhD) የትምህርት መስኮች
– PhD in Plant pathology
– PhD in Agronomy
የምዘገባ ቀን ፤ቦታና አድራሻ
– ግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ ረ/ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ማሳሰቢያ
የመመዝገቢያ መስፈረቱ በትምህርት ሚኒሰቴር መስፈርት መሰረት ሆኖ
– አግባብነት ካላቸው ግለሰቦች /ተቋማት የድጋፍ ደብዳቤዎች (Recommendation letters)
አመልካቾች ከጥር 28 – የካቲት 18 /2010 ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ ረ/ሬጅስትራር ጽ/ቤት በስራ ሰዓት የማመልከቻ ብር100 በመከፈል ማመልከት ይችላሉ፡፡
– የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
– አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃቸውን ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
– አመልካቾች ለመግቢያ ፈተና መቀመጥ የሚችሉበት ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክረፕታቸውን ወደ ዋና ሬጅስትራርና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት መላኩን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
– የማመልከቻ ፤የድጋፍ የስፖንሰርሽፕና የአማካሪነት ስምምነት ቅፆቸን ከዩኒቨርሲቲው ድረ ገፅ ማግኘት ይቻላል፡፡
– ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ደህረ ገፅ www.uog.edu.et ማመልከት ይቻላል፡፡
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት
የዳይሬክቶሬቱ
ክብ ማህተም አለበት

