ማስታወቂያ
የማህበራዊ ሳይንስና ስነ- ሰብዕ ኮሌጅ የሙዚቃ ትምህርት ክፍል ከአሜሪካን ኦምባሲ ጋር በመተባበር Crow and Canyon Bluegrass Bandን በመጋበዝ በሙዚቃ ቅንብር፣ በድምፅ አወጣጥ፣ በሙዚቃ መሳሪያ አጨዋወትና በሌሎች ሙዚቃዊ ክዋኔዎች ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲያችን የሙዚቃ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች፣ በጎንደር እና አካባቢው ለሚገኙ አማተር ሙዚቀኞች፣ ለፋሲለደስ የኪነት ቡድን አባላት፣ እንዲሁም ለሌሎች ተዛማጅ የጥበባት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ከመጋቢት 05 2010 ዓ.ም አስከ መጋቢት 06/2010 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ወርክሾፕ ስለተዘጋጀ ማራኪ ግቢ በሚገኘው አልሙኒየም ህንፃ በመገኘት ወርክ ሾፑን ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ

