የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር ምዝገባ ጀመረና
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ ትምህርት መስኮች የግል ተማሪዎችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል ፡፡
School of Medicine (ስኩል ኦፍ ሜዲስን)
Specialty in Pediatrics and Child Health
Specialty in general Surgery
Specialty in gynecology and obstetrics
Specialty in internal medicine
Specialty in Ophthalmology
Specialty in Radiology
MSc in clinical Optometry
MSc in Anesthesia
MSc in physiotherapy
MSc. in Human Anatomy
MSc in Clinical tropical infectious diseases and HIV medicine
MSc in Integrated Clinical and Community Mental Health**
Institute of Public health (በህ/ሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት)
PhD in Public Health
MPH in Health Informatics
MSC in Environmental Health science
MPH in Environmental Health
MPH in Occupational Health and Safety
MPH in health promotion and communication *
MPH in reproductive health
MPH in Epidemiology and Biostatistics
MPH in Human Nutrition
MPH in Health Economics
MPH in Human Resources for Health Management
General MPH
MSc. In Applied Human Nutrition
MPH in Health Service Management
MPH in Biostatistics
School of Biomedical and Laboratory Sciences ስኩል ኦፍ ባዬሜዲካል እና ላብራቶሪ ሳይንስ)
PhD in Medical Microbiology
MSc in Immunology
MSc in Clinical Chemistry
MSC in Clinical Hematology
MSc in infectious and tropical Diseases
MSc in Medical Microbiology
MSc in Medical Parasitology
School of Pharmacy (ስኩል ኦፍ ፋርማሲ)
MSc in Pharmacology
MSc. In Clinical Pharmacy
በነርሲንግ ዲፓርትመንት
MSC in Clinical Midwifery
*= New programs which will going to be opened by next year (2008 E.C)
የምዝገባ ቦታ፡- በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ረዳትሬጅስትራር ጽ/ቤት
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ከሐምሌ 30 እሰከ ነሀሴ 26 ቀን 2007 ዘወትር በስራ ስዓት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ
የመመዝገቢያ መስፈርት ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣዉ መስፈርት ይሆናል፡፡
የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30/2007 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
+251581110166 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት
** Application will take place at Amanuel Hospital; Addis Ababa



