የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ትምህርት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ
በኮረና ቫይረስ(ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት ከተቋረጠ አሥር ወራት ተቆጥሯል።
በአሁኑ ሰዓት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር በኩል ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት እንዲጀምሩ በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ትምህርቱን (First day First Class) በይፋ አስጀምሯል።
***************************
ሐገራችንን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል!
የሕ/ዓ/አ/ግ/ዳይሬክቶሬት
ህዳር 5/2013
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ







