ማስታወቂያ
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የጎንደር ዩኒቨርስቲ በ2ዐዐ8 ዓ.ም በማታው (በኤክስቴንሽን) መርሃ ግብር በመጀመሪያ ድግሪ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
- በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
- በላብራቶሪ
- በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
- በኢኮኖሚክስ
- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- በሎጀስቲክስና ሳኘላይ ቼይን ማኔጅመንት
- በኢንፎርሜሽን ሳይንስ
- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- በኮምፒውተር ሳይንስ
- በኢንፎርሜሽን ሲስተም
- በጆኦግራፊና አካባቢ ጥናት
- በሲሶዬሎጂ
- በአማረኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ
- በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ
- በቲአትር ጥበብ
- በስነ ዜጋና ስነ ምግባር
- ግብርና ምጣኔ ሃብት
- ተፈጥሮ ሃብት አያያዝና አጠቃቀም
- እፅ ዋት ሳይንስ
- የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴሽን
- ሲቪል ምህንድስና
- መካኒካል ምህንድስና
- ኮንስትራክሽን ሜኔጅመንት ምህድስና
- ኤሌክትሪካል ምህንድስና
- ሃይድሮሊክስና ውሃ ሃብት ምህንድስና
- በትምህርት እቅድና ስራ አመራር
- በህግ
የምዝገባ ቀን ፤ ቦታና አድራሻ
- የመዝገባ ቀን ከ25/04/2008 ዓ.ም እስከ 19/05/2008 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሠዓትና ቀን መመዝገብ ይችላሉ፤
- የመዝገባ ቦታ በየኮሌጅ፤ ፋካልቲ ወይም ትምህርት ቤት ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች፤
ማሳሰቢያ
- የመመዝገቢያ መስፈርቶች ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መሰረት ይሆናል፡፡
- ተመዝጋቢዎች ኦፊሻል ትራንስክሪኘት፣ የ1ዐኛ እና 12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ትራንስክሪኘት እና ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዘው መቅረብ አለባቸው ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በ0588129025 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኘሮግራሞች ዳይሬክቶሬት

