ማሳሰቢያ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር በሂሳብ ትምህርት ክፍል የተለያዩ ትምህርት መስኮች አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ
በሂሳብ ትምህርት ክፍል
– በማስተርስ ፕሮግራም
1. Algebra
2. Differential
3. Numerical Analysis
የመመዝገቢያ መስፈርት በትም/ሚኒስቴር ሆኖ
– አግባብነት ካላቸው ግለሶች/ተቋማት የድጋፍ ደብዳቤዎች (Recommendation Letters) ማስፃፍ ያስፈልጋል፡፡
– አመልካቾች ከየካቲት 12-26/2010 በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በስራ ሰዓት የማመልከቻ ብር 100 በመክፈል ማመልከት ይችላሉ፡፡
– የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
– አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
– አመልካቾች ለመግቢያ ፈተና መቀመጥ የሚችሉት ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክርቢታቸው ወደ ዋና ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት መላኩን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
– የማመልከቻ፣ የድጋፍ፣ ስፖንሰር ሽፕና የአማካሪነት ስምምነት ቅፆችን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ማግኘት ይቻላል፡፡
– ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ www.uog.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት

