የጎንደር ዩኒቨረሰቲ የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ በሚያከናውናቸው የማህበረሰብ አገልግሎቶች ክዚህ በፊት ለአካል ጉዳተኞችና ለተደራጁ ስራ አጥ ወጣቶች የወተት ላሞችን መስጠቱና መሰል እገዛዎችን ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ በምርምር ስራዎች ከፍተኛ ልምድ ያለው አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በቅርቡ ለተቋቋመው ለመቅደላ አምባ ዩኒቨረሲቲ ጤናቸው የተጠበቀና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ ‘ጥበበ ህይዎት’ን (የባዮ-ቴክኖሎጅን) ፋይዳ ቀድሞ በመረዳት በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የዘርፉን (የባዮ ቴክኖሎጅን)ትምህርት ክፍል በመክፈት ፈር ቀዳጅ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በጥበበ ህይወት መስክ የማህበረሰቡን ችግር በሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮች ለመፍታት ልክ እንደ አንድ የልህቀት ማዕከል(Center of …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ለካለን ብናካፍል የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ሁለቱን የኤሌክትሪክ ወፍጮዎች ድጋፍ በሚያደርጉበት ወቅት እንደተናገሩት መርጃ ማዕከሉ ትልቅ ራዕይ ይዞ እየሰራ ያለ መሆኑን በአካል በተደጋጋሚ መጥተን ተመልክተናል፤ በዚህም መሰረት የተለያዩ ድጋፎችን እያደረግን ቆይተናል። ሁኖም ግን …
የትውውቅ መርሃ ግብሩን በንግግር የከፈቱት ዶ/ር አስራት አፀደወይን እንደገለፁት “ ዩኒቨርሲቲያችን በቀዳሚነት ስሙ እንዲጠራ ካስቻሉት በዋናነት የሚጠቀሰው የአይሲቲ መሰረተ ልማት ነው ፡፡ ዛሬ በዓለማችንና በሀገራችን ቴክኖሎጅ በፈጣን እድገት ላይ ይገኛል በመሆኑም እኛም በራሳችን ተቋማት የምናለማቸውን በመስራት ከሌሎች የምናገኛቸውንም ቴክኖሎጅ ሽግግር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ግዛቸው ሙሉጌታ እንደገለጹት በዚህ ዓመት 3,664 ተማሪዎች መዝግበን ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት አድርገን የጠበቅን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅትም ለተማሪዎቻችን አጠቃላይ መረጃ የሚሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ብለዋል፡፡ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ማሩ መሀመድ በበኩላቸው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ /Para-clinical studies/ ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት /PhD in veterinary parasitology and PhD in veterinary Microbiology/ የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመክፈት የውጭ ገምጋሚዎችን ያሳተፈ የስርአተ ትምህርት ግምገማ ዝግጅት አውደ ጥናት /National External Curriculum Review Workshop/ የኮሌጁ አመራሮች፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የሙዚቃ ጥበባት ትምህርት ክፍል የሙዚቃ የሁለተኛ ዲግሪ ስርአተ ትምህርት ግምገማ (Curriculum Review Validation Work Shop MA in Music) አውደ ጥናት ሰኔ 24/2013ዓ/ም በማራኪ አልሙኒየም ህንፃ አካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን …
የጎርጎራ መዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት በተመለከተ ከማህበረሰቡ እና ከሚመለከታቸው አስተዳደራዊ አካላት ጋር የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር መምሪያ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተማ ልማት መምሪያ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አስተዳደርና ቤቶች ልማት ጽ/ቤት እንዲሁም ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ሰኔ 19/2013 ዓ.ም በጎርጎራ ከተማ ውይይቱ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የምህንድስና ዘርፎች ማለትም በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ት/ት ክፍል (PhD in Electrical & Power Engineering) ፣ እና በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ት/ት ክፍል (PhD in Process Engineering, MSc in process Engineering, MSc in Eniviromental Engineering and also MSc …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር የሚገኘው መካኒካል ኢንጅነሪንግ ት/ክፍል በሶስት የምህንድስና ዘርፎች (3ኛ ዲግሪ በተርማል ኢንጅነሪንግ (PhD in Thermal Engineering)፣ 2ኛ ዲግሪ በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ (MSc in Automotive Engineering) እንዲሁም 2ኛ ዲግሪ በማተሪያል ኢንጅነሪንግ (MSc in Material Engineering) የስርአተ-ትምህርት ግምገማ አውደ …


