የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ፅ/ቤት ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ውበት ሰራተኞች የዩኒቨርሲቲውን ግቢ ማስዋብና አረንጓዴ ማድረግ ላይ ያተኮረ ስልጠና ከሰኔ 21-23/2013 ዓ/ም ለሶስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማራኪ አልሙኒየም ህንፃ ተሰጥቷል፡፡ በዚህ መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ የቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዚዳንት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ድህረ ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት “R- markdown” የሚባል በተግባር የተደገፈ የሶፍት ዌር የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለፒ.ኤች.ዲ እና ለነባር መምህራን ከሰኔ 21-25/2013 ዓ.ም ለተከታታይ አምስት ቀናት በሳይንስ አምባ ፒ.ኤች. ዲ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞችን …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚገኙ ሰባት ወረዳዎች የተወጣጡ የጤና ባለሙያዎችንና ኃላፊዎችን ያሳተፈ ስልታዊ የችግር ትንተናና የአፈታት ሂደትን/Strategic Problem Analysis and Solving/ የተመለከተ ውይይትና ግምገማ ሰኔ 19/2013 ዓ.ም በኮሌጁ ድህረ-ምረቃ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ ችግሮችን ለመፍታት ከተለምዷዊ አሰራር በመውጣት የተለየ ስልት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተዘጋጀ 12ኛ ክፍልን አጠናቀው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የሽኝት መርሀ – ግብር ሰኔ19/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው እንግዳ መቀበያ ሆቴል ተካሂዷል። በመርሀ -ግብሩ ዶ/ር ካሣሁን ተገኘ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት፣ ዶ/ር መሠረት ካሴ የቢዝነስና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ አርሶ አደሩ ያለውን ትንሽ ጓሮ ተጠቅሞ የጓሮ አትክልትን አምርቶ እንዲመገብ ለማድረግ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የልማት ጣቢያ ሰራተኞች፣ የግብርና ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት የየግንዛቤ ማሰጨበጫ ስልጠናዎችን በመስጠትና የጓሮ አትክልት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ለመምህራን፣ ለቤተ-ሙከራ ባለሙያዎችና ለአስተዳደር ሰራተኞች በባዮ ቴክኖሎጂ ቤተ ሙከራዎች ውስጥ የካይዘንን የአምስቱን የመ መርሆዎች አተገባበር ( The Implementation of 5s Methods in Biotechnology Laboratories) ዙሪያ በኢንስቲቲዩቱ ቤተ-ሙከራ ውስጥ ከሰኔ 16-20/2013ዓ/ም የሚቆይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በእንኳን …
Opening the introductory program, Dr. Asrat Atsedeweyn said, “ICT infrastructure is one of the main reasons why our university has been named one of the best in the country. Today, technology in the world and in our country is growing …
Take the time to download your class roster which has been completed the link below: Download here
ውይይቱን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት ክቡር አቶ ደመቀ መኮነን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር “ ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ ዲፕሎማት ነው በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዎቻችን በዚህ ዘርፍ በምርምር የዳበረ ሀሳብን በመያዝ ተማሪዎቻችን ቀጣይ ሀገር ተረካቢዎች እንደመሆናቸው መጠን እነርሱም ጉዳዩን በባለቤትነት እንዲይዙት በማድረግ ስራ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጻሕፍትና ዶክመንቴሽን አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግባትና ቤተ-መጻህፍት ኤጄንሲ ጋር በመተባበር የቤተ-መጻሕፍት ሰራተኞችን አቅም የሚያዳብር ስልጠና ለ10 ቀናት ያህል ሰጠ፡፡ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ተወካይ ዶ/ር ብርቁ ደሞዝ ስልጠናውን አስመልክተው እንደተናገሩት ቤተ-መጻህፍት ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለተመራማሪዎችና ለሰራተኞች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው …
